Page 1 of 1

ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ይውላል!!!!

Posted: 18 Feb 2020, 09:49
by Hameddibewoyane
በኢትዮጵያ ሕዝብ ደም የቀለደውና በዘረፈው ገንዘብ ቢልየነር የሆነው ፃድቃን በኢትዮጵያ ለውጡ እንደመጣ በየሚድያው ቀርቦ የፖለቲካ ተንታኝ ሆኖ በተለይ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እያደነቀ "የለውጡ ሃይል ፉነታ ካርታውን ይንገረን" እያለ ቢጮህ ሰሚ በማጣቱ ድሮ አኝከው ወደተፉት የጦር እናት ክፍሉ ህወሓት ተመልሷል። ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ይውላል ይልሃል ኢሄ ነው።

Re: ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ይውላል!!!!

Posted: 18 Feb 2020, 10:25