Page 1 of 1

ህወሓት ማጭበርበርዋን ቀጥላለች!

Posted: 18 Feb 2020, 09:58
by Hameddibewoyane
የመለስ ልጅ ዊስኪ ጠጥታ ሓሽሽ አጭሳ በጥጋብ የምትሆነው አጥታ ራስዋን ስታ! የሓየሎም ልጅ በችግርና መከራ አድጎ እንዲህ ከስቶ በመጨረሻው ሰዓት በሐውልት ሰምአታት ለፖለቲካ ትርፍ 1000 ብር ሰጠውታል!በትግሉ ማነው የተጠቀመ?ሁለቱም የተጋይ ልጆች ከሆኑ ለምን እኩል ተጠቃሚ አለሆኑም? እውነት መለስ ከሓየሎም በላይ ታግለዋል? የመለስ ልጅ በኣካውንቷ አባቷ ያስቀመጠላት ቢልዮን ዶላሮች ሲኖራት የሓየሎም ልጅ ግን የሚቀመስ የለውም።


Re: ህወሓት ማጭበርበርዋን ቀጥላለች!

Posted: 18 Feb 2020, 10:24
by Hameddibewoyane