Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

በድሬዳዋ አዲስ ፓርቲ ልቅውቅዋም ነው: ‘ ሳተናው ‘ በሚል መጠሪያ:: ችግሩ ምርጫ ቦርድ ስሙን እንዲቀይር ጠይቆታል:: ኢንተርኔት ሆነ ስልክ ተቅዋርጦ ነበር

Post by Abaymado » 18 Feb 2020, 15:07

ይህ በጣም ጥሩ ነው: በናዝሬትም ያስፈልጋል:: ምርጫ ቦርድ ‘ ሳተናው ስሙ በጥሩ ስለማይነሳ ስሙን መቀየር አለበት’ ብሎ ነው ለፓርቲው አመራሮች የነገሩውቸው:: ኦነግስ ?
በነገራችን ላይ ኢንተርኔት ሆነ ስልክ ለሶስት ሰዓታት ተቅዋርጦ ነበር::