Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

አሁን ያለው ትውልድ ሊያየው እና ሊያቀው የሚገባ በመረጃ የተደገፈ ፕሮግራም ነው።

Post by Hameddibewoyane » 18 Feb 2020, 18:45

1. ዶ/ር መረራ የህወሓት ትውልድ ገዳዩ የትምህርት ፖሊሲ በደምብ ገልፀውታል
2. አቶ ሙልጌታ አረጋዊ ቢሄርተኝነት፣ ቋንቋ እና ፌደራሊዝም በደምብ ገልፀውታል
3. ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ቋንቋ ከህዝብ ብዛት እንዴት የስራ ቋንቋ መሆን እንደሚችል ያብራራሉ
4. አብርሃ ደስታ መሪ ከኔ ብሄር ካልሆነ የሚል ፈሊጥ እንደ አገር እንደሚጎዳይ ይናገራል