Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የነፃውጪዎች መሪዎች ደም

Post by tlel » 19 Feb 2020, 02:23

የሻቢያ ህዋሃትና ኦነግ ዋና ዋና መሪዎች በውጭ ኣገራት ሆን ተብለው የተመለመሉ ናችው። እነዚ መሪዎች ኣንድ የጋራ ነገር ኣላቸው ይኸዉም ከኣረቦች ጋር ቁርኝነት ኣላችው። ምናልባትም ወይ ኢትዮዺያ ኣገር ተፀንሰው ተወልደዋል ወይም ከጎረቤታማ ኣገር ወደ ኢትዮዺያ ኣገር ገብተው እንደ ህዝቡ በመኖር ኢትዮዺያዊ ሆነው ግን እንዴት ኢትዮዺያን እንደሚመሩ ኣስቀድሞ ተነግሯችዋል። ኣብዛኛውም ኤርትራ ውስጥ ከየመን ከሳውዲ መምጣት ቀላል ነው። ለዚህ ነው ኢሳያስና መለስ ከሊቢያው ጋዳፊ ጋር በጣም ወዳጅነት ቁርኝነት ነበራቸው። ለጋዳፊ መለውለታል የኣረብ የመካክለኛው ምስራቅ ደም እንዳላቸው። ሳሞራ ዮኑስም ሱዳናዊ ነው የውጭ ታማኝነቱን ግዳጅ ቢጨርስም ኣሁንም ኢትዮዺያን ለማፈራረስ ሚሽን ሳይሰጠዉ ኣይቀርም። የነዚህ መሪዎች ግልገሎች ኣብይ ጃዋር ዳውድ ጉዲፈቻውና ዋሃቢው ጁነዲን ሳዶ ጃዋርን የመለመለው። እነዚህ ሁሉ ኔት ወርክ ኣላቸው። እነዚህ ቡድኖች ኢትዮዺያን ለውጭ ሃይል ምናልባትም ክርስትናን ኣማርኛ ተናጋሪውን ኣጥፍተው ሌላውን ወደ እስልምና እንደ ሱዳን ማምጣት ነው። ዋና ኣላማ እነዚህ ቡድኖች የሚፈለጉት ኣባይ ወንዝን ለውጭ ሃይል ካስረከቡ ወይ የተገነጣጠለ ክልል ከኢትዮዺያ ወስደው በኣረብር ውጭ እርዳታ ለመኖር ነው። ወይ የማይፈልጉትን ካጠፉ በሗላ ኣገሪቱን በእስልምና ስር ለማድረግ ነው ያው ኣረቦች ጋር ኣንድ ለመሆን።

በመሃል የእዉነት ኢትዮዺያዊ የሆኑት ኢትዮዺያን ከቅኝ ያወጡት የታጉሉት በተለይ ኦሮሞው ስለተሞኘ ልክ እንደ መረራ ጉዲና ከላይ በተጠቀሱት ቡድኖች የኢትዮዺያዉያንን ትግሬዉን ኦሮሞውን ኣማራውን ሌሎችንም እርስ በእርስ ለማጫረስ ነው። ሞኞቹ እነዚህ ማህበረሰቦች ቡድኖቹ የኛ ወገን ናቸው በማለት ህዝባቸውን ካስበሉ ኣመታት ኣልፏል ኣሁን ወደ መጨረሻው ምእራፍ ደርሰዋል።