Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር ዜና: የወያኔ ባለስልጣናትና አሽከሮቻቸው ኢትዮጵያን እንዴት ይዘርፏት እንደነበር?

Post by Ethoash » 19 Sep 2020, 07:39

ለምን ኤርትራኖች ልባቸው እርር ቅጥል የሚለው የትግሬ ነገር ቢነሳ።

ቢስርቁም ባይስርቁም ኤርትራኖች ምን አባታቸው አገባቸውና ነው በሰው ጉዳይ ገብተው ይህንን ያህል የሚጨረጨሩት።

አዲሱ ኖት እኮ በክብር ትግሬ ባንክ ገብቶዋል። ታድያ የት ሄዶ ነው የትግሬ ሕዝብ የሚቀይረው ገንዘቡን ትግሬ ውስጥ ነው። ታድያ ትግሬ ውስጥ ያለ ባንክ ለምን ብሎ ነው የትግሬዎችን ንጉሳዊ ቤተስቦች እንቢ አልቀይርም የሚለው ። ገንዘቡ ከተራው ስው በፊት ተቀይሮዋል። ትንሽ ለሱማሌዎች አልቅስ። ትንሽ ለኤርትራኖች ተቃዋሚዎች እና ጥቁር ገበያ ነጋዴዎች አልቅስ። እንጂ ትግሬዎችማ ምን ይሆናሉ። ንጉስ መሆናቸውን አታውቅም እንዴ።

የተፋው ገንዘብ አዲስ አበባ የተስራው ህንፃ ብቻ ነው ። የተቀረውማ በናፍቃም በዶላርም በወርቅም ገንዘቡን ቀይረው ድሮ ነው የጨረሱት።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: የወያኔ ባለስልጣናትና አሽከሮቻቸው ኢትዮጵያን እንዴት ይዘርፏት እንደነበር?

Post by Hameddibewoyane » 19 Sep 2020, 08:12

አንተ አተላ ማነው ኤርትራዊ! እምየ ኢትዮጵያን ቅርጥፍ አርጋችሁ በልታችሁ ጉዳችሁን ስናፍረጠርጠው ዜግነታችንን ቀይራችሁ የቀድሞ ጌቶቻችሁን ስም አየጠሩ ማላዘን አይነፋም :lol: :lol: :lol: :lol:
quote=Ethoash post_id=1104869 time=1600515570 user_id=40513]
ለምን ኤርትራኖች ልባቸው እርር ቅጥል የሚለው የትግሬ ነገር ቢነሳ።

ቢስርቁም ባይስርቁም ኤርትራኖች ምን አባታቸው አገባቸውና ነው በሰው ጉዳይ ገብተው ይህንን ያህል የሚጨረጨሩት።

አዲሱ ኖት እኮ በክብር ትግሬ ባንክ ገብቶዋል። ታድያ የት ሄዶ ነው የትግሬ ሕዝብ የሚቀይረው ገንዘቡን ትግሬ ውስጥ ነው። ታድያ ትግሬ ውስጥ ያለ ባንክ ለምን ብሎ ነው የትግሬዎችን ንጉሳዊ ቤተስቦች እንቢ አልቀይርም የሚለው ። ገንዘቡ ከተራው ስው በፊት ተቀይሮዋል። ትንሽ ለሱማሌዎች አልቅስ። ትንሽ ለኤርትራኖች ተቃዋሚዎች እና ጥቁር ገበያ ነጋዴዎች አልቅስ። እንጂ ትግሬዎችማ ምን ይሆናሉ። ንጉስ መሆናቸውን አታውቅም እንዴ።

የተፋው ገንዘብ አዲስ አበባ የተስራው ህንፃ ብቻ ነው ። የተቀረውማ በናፍቃም በዶላርም በወርቅም ገንዘቡን ቀይረው ድሮ ነው የጨረሱት።
[/quote]

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: ሰበር ዜና: የወያኔ ባለስልጣናትና አሽከሮቻቸው ኢትዮጵያን እንዴት ይዘርፏት እንደነበር?

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 19 Sep 2020, 10:55

The agame were using Ethiopian ships to smuggle weapons out of Iran to arm the Al-Shabab in Somalia. :shock: :shock: :shock: :shock:

Post Reply