ወያኔዎች እጃቸውን ሰጡ! ዲፋክቶ ስቴት ህልም ሆኖ ቀረ!!!!
Posted: 21 Sep 2020, 09:37
Ethiopian News & Opinion
https://www.mereja.com/forum/
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑21 Sep 2020, 10:27የዓድዋ ወያኔዎች ኤርትራን በመውረር ሊያሳኩት ያለሙትን የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልም በጦርነቱ ሲሸነፉ ለዘልአለም አሸለበ። ባሁኑ ጊዜ ደግሞ ኢ-ህጋዊ ምርጫ አካሂደው ሊመሰርቱት ይቀዱትን የዲፋክቶ ስቴት የኢትዮጵያ ብር ሲቀየር የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ሽንፈታቸውን ለመሸፈን ይረዳቸው ዘንድ ኤርትራን በሐሰት የመወንጀል ሴራ ስራዬ ብለው ተያይዘውታል። ነገር ግን የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ስለነቃባቸው አካሄዳቸው የትም አያደርሳቸውም።