Page 1 of 1

በቀደም ዓቢይ አህመድ "የ5 ብር ኖት ይዞ፤ በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የሚያጭበረብር ባንክ አይደለም" ያለ መሰለኝ። እንዴ፥ አዲሱ ብር በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የተደራጀ ነው እንዴ?

Posted: 22 Sep 2020, 19:39
by EwnetYashenifal
በቀደም ዓቢይ አህመድ "የ5 ብር ኖት ይዞ፤ በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የሚያጭበረብር ባንክ አይደለም" ያለ መሰለኝ። እንዴ፥ አዲሱ ብር በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የተደራጀ ነው እንዴ? ወይስ ጠ/ምንስትሩ ነገር ይዘባርቃል?

Re: በቀደም ዓቢይ አህመድ "የ5 ብር ኖት ይዞ፤ በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የሚያጭበረብር ባንክ አይደለም" ያለ መሰለኝ። እንዴ፥ አዲሱ ብር በዘር፥ በሃይማኖት፥ በሠፈር የተደራጀ ነው እን

Posted: 22 Sep 2020, 20:00
by simbe11
I believe, what he was trying to say was "5 ብር ማለት ወያኔ ማለት ነው፡ ዋጋ ቢስ ስለሆነ ቀስ በቀስ በሳንቲም እንቀይረዋለን"።
I quote whoever called 5birr is Weyane in this forum last week.