Page 1 of 1

የወያኔው ስዩም መስፍን ተስፋ ከመቁረጡ የተነሳ የሚለው ቢጠፋው በስካር ውስጥ ሆኖ አብይ አህመድ ኢሄን አለ እያለ ነው!

Posted: 23 Sep 2020, 08:15
by Ejersa
""ባለፈው ሳምንት አብይ የኦፒዲኦ ካድረዎች ሰብሰቦ ይብላኝ ለናንተ እኔ ለራሴ እንደመንግስቱ ሂሊኮብተሬን አስነስቼ እሸሻለሁ ስለዚህ በርትታቹ መስራት አለባቹ ኦነግ እያደገ ነው ህዝቡን አጥተነዋል" ዎያ..ኔ የመንደር ዱርዬነቱ አርጅቶ እንኳን አይተወውም!?