አሳዛኝ ዜና : ለዓብይ አህመድ የአንድ ወላይታ ነብስ ዋጋ 10,000(አሥር ሺህ) ብር ብቻ ነው
Posted: 23 Sep 2020, 22:26
ዓብይ ወላይታዎች የመብት ጥያቄ አንስተዋል ብሎ ጨፍጭፎ ሲያበቃ አሁን ለተገደሉት ቤተሰቦች ገንዝብ ሰጣቸው
የዎላይታ ዞን አስተዳደር ባለፈው ወር በዞኑ በተከሰተው አለመረጋጋት ለተገዱ ቤተሰቦች በዛሬው ዕለት ድጋፍ አደረገ ::
ባለፈው በነሀሴ ወር ውስጥ በዎላይታ አካባቢ በተከሰተው አለመረጋጋት ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ቤተሰብና ለተጎዱ የዎላይታ ዞን አስተዳደር ለእያንዳንዳቸው በነብስ ወከፍ 10,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ ደረጉ ተደርጓል።ድጋፍ በሚደረግበት መድረክ ላይ የሀይማኖት መሪዎች የሀገር ሽማግለዎችና የዞን አመራሮች ተገኝተው ተጎጂዎችንና የተጎጂ ቤተሰቦችን አፅናንተዋል።ዛሬ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገላቸው በሁሉም አከባቢዎች በአለመረጋጋቱ ጉዳት የደረሰባቸው የተጎጂ ቤተሰቦች፣ቀላልና መካከለኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በቀጣይነትም የዞኑ አስተዳደር በተለያየ መንገድ ድጋፍ የሚያደርግ እንደሆነና ሌሎች ድርጅቶችና ግለሰቦች ለተጎጂዎቹ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
[የዞኑ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን]