Page 1 of 1

ጌታቸው ቮድካ የህወሓትን ሚስጥር ወደ አደባባይ በማውጣት ሚስጥር እያባከነ ነው!

Posted: 24 Sep 2020, 09:30
by Hameddibewoyane
የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶ/ር አንባቸውን የገደለው አሳምነው ፅጌ መሆኑ ጠንቅቄ አቃለሁ አለ ይሄ ማለት ህወሓት ለአሳምነው የሰጠው ተልእኮ ነበር ማለት ነው። ህወሓት የሰጠሀው ተልእኮ ባይኖር የአንባቸው ገዳይ አሳምነው መሆኑ ጌታቸው ቮድካ ርግጠኛ ሁኖ አያወራም ነበር። ከዛ ደሞ የአማራ ክልል ፕሬዝደንት በግፍ የገደለ ሰው በሂወት እንዳይያዝ አብይ ትእዛዝ ሰጥቷል ብለህ መብከንከን ህወሓት ሙሉ እጅ እንደነበረበት ያረጋግጣል። እነ ሰዓረን ማን እንደገደላቸው ግልፅ ሁኖልኛል። ጌታቸው ቮድካ ሳታስበው ሚስጥሩ ስላጋራሀን እናመሰግናለን።