ጋላ አብይ አህመድ 1ኛ ደረጃ ትምህርትን ላልጨረሰው ሃጫሉ ሁንዴሳ በስሙ ዮንቨርስቲ ሰየመለት!! WEEY GUUD!!
Posted: 25 Sep 2020, 09:09
ጋላ አብይ አህመድ 1ኛ ደረጃ ትምህርትን ላልጨረሰው ሃጫሉ ሁንዴሳ በስሙ ዮንቨርስቲ ሰየመለት!! WEEY GUUD!!
የኢትዮጵያ መንግስት ለአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ፣
፩: በስሙ አንደኛ እና ሁለተኛ ትምህርት ቤቶች ሰየመ
፪: በስሙ የባህል ማዕከል ሰየመ
፫: በስሙ ጐዳና ሰየመ
፬: በስሙ ሀውልት አቆመ
፭: በስሙ ዩንቨርስቲ ሰየመ
፮: ከመንግስት ካዝና ለቤተሰቦቹ 11 ሚሊዮን ብር ሰጠ።
፯: በየኤምባሲዎች አካውንት ከፍቶ ገንዘብ እያሰባሰበ ነው።
ከዚህ ተነስቼ አንድ ጥያቄ ላንሳ፣
በከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ላይ ሆነው የተገደሉ የፓለቲካ መሪዎችና ጄኔራሎች መታሰቢያ የሚሆን ምን ተሰራ ? ለቤተሰቦቻቸው ምን ተደረገ?
Ermias Legesse Wakjira