Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠረው የአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀረ!!

Post by Wedi » 25 Sep 2020, 11:16

በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠረው የአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀረ!!

በአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀምሯል ። ስለሆነም በአራቱም ማዕዘን የሚገኝ አማራ የሆነ ሁሉ ለተግባራዊነቱ እና ለፍሬያማነቱ የበኩሉን በጎ ሚና ይወጣ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን ።

አማራ በልጆቹ ትግል ታሪኩን ያድሳል ❗️

:!: :!: :!:


Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠረው የአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀረ!!

Post by Wedi » 25 Sep 2020, 11:43

ብአዴን የተባለ ተላላኪ ሎሌ ድርጅት ለአማራ ህዝብ ያበረከተው ይህን ብቻ ነው!!



DefendTheTruth
Member+
Posts: 9867
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠረው የአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀረ!!

Post by DefendTheTruth » 25 Sep 2020, 13:07

You can do whatever you like but you better get rid yourself of the "Takele Syndrome" the following video is prescribing to you.

It should be helpful, I assume.


Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠረው የአማራ ክልል የባላደራ መንግስት ለማቋቋም ከፍተኛ መሬት የነካ ስራ ተጀረ!!

Post by Wedi » 25 Sep 2020, 13:17

በአማራ ህዝብ ላይ የተጫነው ተላላኪ ብአዴን ማለት ይህ ነው!!



ብአዴን በ1986 ዓ.ም. ባሳተመው ድርጅታዊ ፕሮግራሙ ላይ «ነፍጠኛውና ትምክህተኛው አማራ ሌሎች ብሔር፣ ብሔረሰቦችን ለመጨቆን በወራሪነት የሰፈረባቸው የሌሎች ብሔር፣ ብሔረሰቦች ክልሎች ከነፍጠኞች ነጻ ለማድረግ እንታገላለን» ባለው መሰረት ነው። በመሆኑም መተከል የአማራ መታረጃ ቄራ የሆነው ብአዴን በፕሮግራም ደረጃ ባደረገው ትግል ነው።






Please wait, video is loading...



Post Reply