Page 1 of 1

ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!

Posted: 25 Sep 2020, 16:15
by Horus

በነገራችን ላይ ልብ ብላችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ እያንዳንዱ ጎሳ የራሱ የሆነ ያልባሳት አርማና ዲዛይን ፈጥሯል ። በእኔ ግምት በኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ዲዛይ ተሰርቶ በሲምፕሊሲቲ እና በኤለገንስ ፍጹም ውብ ምልክት እንደጉራጌ አለባበስ ያለ የለም ። ይህን የለበሱ ባየሁ ቁጥር የሚሰማኝ ክብርና ደስታ ወሰን የለውም ። ጉራጌ የመስቀል ሰው፣ የኢትዮጵያዊነት አርአያ :!: የኬር መስቀል :!: :!:



Re: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!

Posted: 25 Sep 2020, 16:55
by Horus
እስቲ እዚህ ቪድዮ ውስጥ የሴቶቹ የጉራጌ ባህላዊ ልብስ ተመልከቱ ዉበት ማለት ይህ ነው ። ኤለገንስ ማለት ይህ ነው። ሲምፕል ማለት ይህ ነው ። ያ ደሞ በትክክል የጉራጌ ፐርሶናሊቲ ነው !!!


Re: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!

Posted: 27 Sep 2020, 22:47
by Horus