Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by Ibidda » 25 Sep 2020, 16:48

ባለፈው መቶ ስልሳ፤ ዛሬ ደግሞ ሃያ ሰው መገደሉን አማራ ክፉኛ አስቆጥቶታል፤ አቃጣሪውና ሴተኛ አዳሪው ብአዴን ላንድኔና ለመጨረሻ ግዜ ለማሰናበት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፤ ብዙ የታጠቁ ሚሊሻዎች ልዩ ሃይሉ የማይቀላቀል ከሆነ ወደ ለየለት ጦርነት እንደሚገቡ እያስጠነቀቁ ሲሆን፤ ወድ ቢንሻንጉልም፤ ለማቅናት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፤ በኢሳያስ አፈወሪቂ አማካሪነት፤ የኢትዮጲያ ህዝብን ሲያሸብር የነበረው ኦፒዲዮ ብቻውን የቀረበት ሁኔታ ነው ያለው፤ አሁን መከላከያው ይታዘዛል ወይስ አይታዘዝም የሚለውን እናያለን፤ ለማንኛውም፤ ብራቮ ብለናል።

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by gagi » 25 Sep 2020, 17:31

pathetic imposter! It is only you the the traitor who betray Ethiopia.

Ethiopia, under the leadership of the brilliant Abiy will defeat the traitors, the extremists and your paymaster Egyptians

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2020, 17:50

Ibidda wrote:
25 Sep 2020, 16:48
ባለፈው መቶ ስልሳ፤ ዛሬ ደግሞ ሃያ ሰው መገደሉን አማራ ክፉኛ አስቆጥቶታል፤ አቃጣሪውና ሴተኛ አዳሪው ብአዴን ላንድኔና ለመጨረሻ ግዜ ለማሰናበት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፤ ብዙ የታጠቁ ሚሊሻዎች ልዩ ሃይሉ የማይቀላቀል ከሆነ ወደ ለየለት ጦርነት እንደሚገቡ እያስጠነቀቁ ሲሆን፤ ወድ ቢንሻንጉልም፤ ለማቅናት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፤ በኢሳያስ አፈወሪቂ አማካሪነት፤ የኢትዮጲያ ህዝብን ሲያሸብር የነበረው ኦፒዲዮ ብቻውን የቀረበት ሁኔታ ነው ያለው፤ አሁን መከላከያው ይታዘዛል ወይስ አይታዘዝም የሚለውን እናያለን፤ ለማንኛውም፤ ብራቮ ብለናል።
Is this why you have been murdering all those innocent farmers for this long? You have got it so wrong dummy. Amhara is for Ethiopia..even if Ethiopia is a hellhole for them. You better try your luck with your banda tribalists. However, the day will come to account for all the carnage.
You tried everything in the book to defeat Ethiopianism but miserably failed at every turn. Now you are coming up with this garbage hopping to flip your bad omen. You have made your choices over fifty years ago and we shall see if your very numbered life will have any extension. smh! Go shyyt at your Axum Hotel bed now... :mrgreen:

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by Ibidda » 25 Sep 2020, 19:19

ቅቅቅቅ እኔ አይደለሁም ያልኩት፤ ኦፒዲዮ ሳድግ ወያኔን ነው መሆን የምፈልገው ይል ነበር ልጅ እያለ አሉ፤ አሁን በሰፊው አማራን እየገደለ፤ ኦሮሞን ማስፈር ስራዬ ብሎ ተያይዞታል፤ አየህ ኦሮሞና አማራ ትልቁ ልዩነቱ ይሄ ነው፤ ኦሮሞ በስማችን መግደል ማሰር አትችልም ሲለው አማራ ልሂቃን ደግሞ ኢትዮጲያ! ኢትዮጲያ! እስካልክልን ድረስ እንደ ሃይለስላሴ ዘመን ቅንድቡ የገጠመውን ሁሉ እንገብራለን ነው፤

ይሄ አሳዛኝ የሆነ አመለካከት ከየት እንደመጣ ማወቅ ቢከብደኝም፤ ሁላችሁም ግን የህዝባቹ እንባና ለቅሶ ምንም ዴንታ የማይሰጣቹ የጓሮ ድመት መሆናችሁ ሃቅ ነው፤ :)

አማራ፤ ተዋግቶ ቤተመንግስት ቢያስገባው እንኳን፤ በጠፍ ጨረቃ አጥር ዘሎ ከማምለጥ አይመለስም የተባለው ብአዴን፤ የፋኖ መሪዎችን አስሮ፤ ግማሹን ገድሎ፤ አማራን በቁሙ የቀበረ ድርጅትን አስወግዶ፤ የራሴ የሚላቸውን ሰዎች ለመመስረት ደፋ ቀና የሚለው ይሄ ህዝብ እናንተን የመሳሰለ፤ የፊውዳል ልጆችን ጥሎበታል፤

ኦሮሞ ቤንሻንጉል ላይ መሬት ስጡኝ አላለም፤ ወይም በስሜ ግደሉልኝ፤ ወይም ኦርቶዶክስ አጥፉልኝ አላለም፤ እንዲያውም አቃፊ ህዝብ ነው፤ ስንት ሚሊየን አማራ በሰላም ወጥቶ የሚገባባት ኦሮሚያ፤ አብይ ከመጣ ሰው እየመረጡ መግደልና፤ እኛ ከሌለን ትጠፋላችሁ ፖለቲካ በአብይና በኦፒዶዮ መጀመሩን ልብ ብለናል።

አማራ ነፍጡን አንስቷል፤ ያነሳው ደግሞ ይወክለኛል ያለው፤ የገረዶች ስብስብ ብአዴን ተብዬ ላይ ነው፤ የናንተ መንጨርጨር አልታይህ ብሎኛል፤ እንዲያውም ካለ ክልሉ የሚኖር አማራ፤ ነፍጠኛ ነው፤ ብሎ ተናግሮ ህዝብን ያስፈጀው ታምራት ላይኔን ወሎ ላይ ካባ ሸልሞታል፤ አማራን ቀብረነዋል፤ ያለውን ሽመልስን ደግሞ ባህርዳር አምጥቶ እንዲሁ ካባ አልብሶ አማራን በሃፍረት አንገት አስደፍቷል፤

ብአዴን በጣም አሰቃቂ ድርጅት ሲሆን፤ አማራ አሁን ይሄንን፤ ድርጅት አልፈልግም ብሎ የራሱን ይወክሉኛል ባላቸው ባለ አደራ መንግስት ማቋቋሙ ይበል የሚያስብል እንጂ የሚያስወቅሰው አይደለም፤ ግና የፊውዳል ልጆች አስተሳሰባቸው ትንሽ ወደ ግራ ስለሆነ ለነሱ ላይጥማቸው ይችላል፤ አሁንም አማራ ጎብዝ፤ እኛም እንጎብዝና ኦፒዲዮን ጥለን፤ ከወያኔ፤ እስከ ኦፒዶዮና ብአዴን ድረስ ያሉትን ርዝራዦች እስር ቤት ስንጨምራቸው ነው ኢትዮጲያ እንደ ገና የምትወለደው።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by AbebeB » 25 Sep 2020, 20:04

Ibidda wrote:
25 Sep 2020, 16:48
ባለፈው መቶ ስልሳ፤ ዛሬ ደግሞ ሃያ ሰው መገደሉን አማራ ክፉኛ አስቆጥቶታል፤ አቃጣሪውና ሴተኛ አዳሪው ብአዴን ላንድኔና ለመጨረሻ ግዜ ለማሰናበት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፤ ብዙ የታጠቁ ሚሊሻዎች ልዩ ሃይሉ የማይቀላቀል ከሆነ ወደ ለየለት ጦርነት እንደሚገቡ እያስጠነቀቁ ሲሆን፤ ወድ ቢንሻንጉልም፤ ለማቅናት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፤ በኢሳያስ አፈወሪቂ አማካሪነት፤ የኢትዮጲያ ህዝብን ሲያሸብር የነበረው ኦፒዲዮ ብቻውን የቀረበት ሁኔታ ነው ያለው፤ አሁን መከላከያው ይታዘዛል ወይስ አይታዘዝም የሚለውን እናያለን፤ ለማንኛውም፤ ብራቮ ብለናል።
Ibidda,
This is from barbadaa. I am asking the following.
Are you checking if we can think there is Amhara as a nation? Otherwise it is illusive you say there will be nation out of no existence. In other words, where is Amhara land where Amhara is indigenous to?

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2020, 20:05

Ibidda wrote:
25 Sep 2020, 19:19
ቅቅቅቅ እኔ አይደለሁም ያልኩት፤ ኦፒዲዮ ሳድግ ወያኔን ነው መሆን የምፈልገው ይል ነበር ልጅ እያለ አሉ፤ አሁን በሰፊው አማራን እየገደለ፤ ኦሮሞን ማስፈር ስራዬ ብሎ ተያይዞታል፤ አየህ ኦሮሞና አማራ ትልቁ ልዩነቱ ይሄ ነው፤ ኦሮሞ በስማችን መግደል ማሰር አትችልም ሲለው አማራ ልሂቃን ደግሞ ኢትዮጲያ! ኢትዮጲያ! እስካልክልን ድረስ እንደ ሃይለስላሴ ዘመን ቅንድቡ የገጠመውን ሁሉ እንገብራለን ነው፤

ይሄ አሳዛኝ የሆነ አመለካከት ከየት እንደመጣ ማወቅ ቢከብደኝም፤ ሁላችሁም ግን የህዝባቹ እንባና ለቅሶ ምንም ዴንታ የማይሰጣቹ የጓሮ ድመት መሆናችሁ ሃቅ ነው፤ :)

አማራ፤ ተዋግቶ ቤተመንግስት ቢያስገባው እንኳን፤ በጠፍ ጨረቃ አጥር ዘሎ ከማምለጥ አይመለስም የተባለው ብአዴን፤ የፋኖ መሪዎችን አስሮ፤ ግማሹን ገድሎ፤ አማራን በቁሙ የቀበረ ድርጅትን አስወግዶ፤ የራሴ የሚላቸውን ሰዎች ለመመስረት ደፋ ቀና የሚለው ይሄ ህዝብ እናንተን የመሳሰለ፤ የፊውዳል ልጆችን ጥሎበታል፤

ኦሮሞ ቤንሻንጉል ላይ መሬት ስጡኝ አላለም፤ ወይም በስሜ ግደሉልኝ፤ ወይም ኦርቶዶክስ አጥፉልኝ አላለም፤ እንዲያውም አቃፊ ህዝብ ነው፤ ስንት ሚሊየን አማራ በሰላም ወጥቶ የሚገባባት ኦሮሚያ፤ አብይ ከመጣ ሰው እየመረጡ መግደልና፤ እኛ ከሌለን ትጠፋላችሁ ፖለቲካ በአብይና በኦፒዶዮ መጀመሩን ልብ ብለናል።

አማራ ነፍጡን አንስቷል፤ ያነሳው ደግሞ ይወክለኛል ያለው፤ የገረዶች ስብስብ ብአዴን ተብዬ ላይ ነው፤ የናንተ መንጨርጨር አልታይህ ብሎኛል፤ እንዲያውም ካለ ክልሉ የሚኖር አማራ፤ ነፍጠኛ ነው፤ ብሎ ተናግሮ ህዝብን ያስፈጀው ታምራት ላይኔን ወሎ ላይ ካባ ሸልሞታል፤ አማራን ቀብረነዋል፤ ያለውን ሽመልስን ደግሞ ባህርዳር አምጥቶ እንዲሁ ካባ አልብሶ አማራን በሃፍረት አንገት አስደፍቷል፤

ብአዴን በጣም አሰቃቂ ድርጅት ሲሆን፤ አማራ አሁን ይሄንን፤ ድርጅት አልፈልግም ብሎ የራሱን ይወክሉኛል ባላቸው ባለ አደራ መንግስት ማቋቋሙ ይበል የሚያስብል እንጂ የሚያስወቅሰው አይደለም፤ ግና የፊውዳል ልጆች አስተሳሰባቸው ትንሽ ወደ ግራ ስለሆነ ለነሱ ላይጥማቸው ይችላል፤ አሁንም አማራ ጎብዝ፤ እኛም እንጎብዝና ኦፒዲዮን ጥለን፤ ከወያኔ፤ እስከ ኦፒዶዮና ብአዴን ድረስ ያሉትን ርዝራዦች እስር ቤት ስንጨምራቸው ነው ኢትዮጲያ እንደ ገና የምትወለደው።
lol now the supposedly "Oromo" Ibdaa is worried about Amharas suddenly? That is what gives you out as a moron blood sucking vermin. I don't disagree with you over your assessment of the all time cowards who call themselves ADP. I nearly puke every time I see them...but they are saints compared to what TPLF is for the Amhara people. Your TPLF is now caged like the beast they are and needing a way out. That ain't gonna happen. You made your own bed and you are gonna sleep on em'. :mrgreen:

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by Ibidda » 25 Sep 2020, 21:59

Za-Ilmaknun wrote:
25 Sep 2020, 20:05

lol now the supposedly "Oromo" Ibdaa is worried about Amharas suddenly? That is what gives you out as a moron blood sucking vermin. I don't disagree with you over your assessment of the all time cowards who call themselves ADP. I nearly puke every time I see them...but they are saints compared to what TPLF is for the Amhara people. Your TPLF is now caged like the beast they are and needing a way out. That ain't gonna happen. You made your own bed and you are gonna sleep on em'. :mrgreen:
የወያኔ ድንፋታ የሽሮ ድንፋታ ነች፤ ከዚህ በፊት መሪያቸው፤ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል፤ በሚጠላው ባንዲራ እንደ ዊድ ተሸብልሎ ከወደ ቦሌ ብቅ እንዳለ እንዳንረሳ። አሁን አስፈላጊው የሽግ ግር መንግስት ነው፤ ለዚህም አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ግድ ይላል፤ ከሁሉም ከሁሉም ግን አማራ ክልል፤ ቁጥሩ ከሰላሳ ሚሊየን የሚጠጋው ህዝብ ውክልና ስለሌለው የሚመስለውን ይምረጥ ነው፤ ይሄ እስኪሆን ድረስ ግን፤ ብአዴን ወንበር አሙቆ መጠበቅ እንኳን ስላልቻለ፤ ህዝብን የሚጠብቅ ለማቋቋም እየሞከሩ ነው፤ መከራው ያላለቀው አማራ፤ ይሄንን የተቀደሰ ሃሳብ እነ አብን ሳይቀር መቃወማቸው አስደንቆኛል፤ ህዝቡ ግን ቆርጧል፤ ዝም ከተባለ ግን፤ ህዝቡ የራሱን የጎበዝ አለቃ መርጦ፤ ሊቆጣጠሩት የማይችሉት ትልቅ መከራ ሊመጣባቸው ይችላል, just saying! :lol:

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by gagi » 25 Sep 2020, 22:34

Your claim that the Abiy administration or the Oromia state killing Amhara and settling Oromos is a big lie.

The Amhara administration killing and disappearing Fano fighters is FAKE.

The Amhara people are not working against thier leaders. Indeed, people are not happy by what is happening in Metekel. But they understand how this is a provocation and distraction from the number one issue: i.e. regaining Amharas' legitimate territories, Wolkite and Raya.

Those who care for Ethiopia are much more smart. They are focused. They are clear about who is behind these sporadic atrocities, acts of destabilisation. People see the big picture. They are patient. They know when to do what. Above all, they are clear about one thing: Ethiopians are united against the TPLF traitors. There is no one more dangerous for Ethiopia than the traitor TPLF.

What you are blabbering is part of the plot by the TPLF traitors to create chaos and destabilize Abiy's administration.

You are laughable when you dare telling us about the fall of Abiy in days time. Are you kidding? Doesn't this sound familiar? You are an ugly wolf in a sheep skin. Do not waste your breath here! ባንዳ!

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by free-tembien » 26 Sep 2020, 00:25

Ibidda wrote:
25 Sep 2020, 16:48
Ibidda aka AbebeB agame, this play book comes directly from the adwa mafia in cursed land tigray. first attack innocent civilians in metekel and then now declare to establish a government to create chaos in amhara region while the election is few months around the corner. This is a play book directly from the wicked dedebits in the cursed land tigray. amhara won't be fooled your low iq dedebit tricks to destroy its own region like the extremest and brain dead oromo hutu menga. f-ck off!

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: አማራ የራሱን መንግስት ሊመሰርት ነው፤ የ አብይ አህመድ የሽብር መንግስት ሊያበቃለት፤ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት

Post by abel qael » 26 Sep 2020, 00:33

free-tembien wrote:
26 Sep 2020, 00:25
Ibidda wrote:
25 Sep 2020, 16:48
Ibidda aka AbebeB agame, this play book comes directly from the adwa mafia in cursed land tigray. first attack innocent civilians in metekel and then now declare to establish a government to create chaos in amhara region while the election is few months around the corner. This is a play book directly from the wicked dedebits in the cursed land tigray. amhara won't be fooled your low iq dedebit tricks to destroy its own region like the extremest and brain dead oromo hutu menga. f-ck off!
WEYZERO BELAYNESH, YOU DROPPED YOUR AMHARU FAKE VEIL, YOU JUST ACCIDENTALLY BU'TTNAKED YOUR TEREWAEEE HAMASENAY MEAKOR. I USED TO THINK YOU COULD BE A GUDELAMHARU FROM DEBREBIRHAN, I WAS WRONG, YOU ARE A CURSED HAMASENAY TR;A'NNY.

AS EVERY CURSEDARTERAN'S, YOUR BRAIN IS INTOXICATED WITH FEAR OF WEYANE, AND THAT IS WHY YOU THINK EVERBODY IS TIGREAN IF HE/ SHE THINKS DIFFERENT FROM WHAT YOUR HAMASENAY THINKING LIKES. ABEBEB IS OROMO, AND IBIDA IS AMHARAY., PERIOD. ANCHIM QIXISH YIBEDA!

Post Reply