Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33336
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^(((JUST IN)))^^^:Terrorist-Tplf Fisseha Says He Wants Peace WithOut Pre-Condtions!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 10 Sep 2022, 20:08

Center for research and documentation ማእከል ምርምርን ስነዳን ግዱሳት ሃገራዉያን
26m ·
ሕጂ ዝበጽሓና ዜና
====
ፍሉይ ልኡክ ሕብረት ኣፍሪቃ ኦሊሶጎን ኣባሳንጆን ፍሉይ ልኡኽ መንግስቲ ኣሜሪካ ማይክ ሃመርን ወኪል ጃንዳ ማለሊት ፍሰሃ ኣስገዶም ኣብ ጅቡቲ ተራኺቦም ዉዒሎም ኣለዉ። ኣብ'ቲ ርክብ፡ ወኪል መንግስቲ ኢትዮጲያ ከም ዘይነበረን እቲ ርክብ ብዘይፍረ ከም ዝተበተነን ክንፈልጥ ክኢልና ኣሎና። ኣምባሳደር ፍሰሃ ኣስገዶም፡ ንኦሊሶጎን ኣባሳንጆ ይቕረ ከም ዝሓተተን ምስ ሕብረት ኣፍሪቃ ክትረዳዳእ ፍቓደኛ ሙዃናን ሓቢራ ኣላ። እንተኾነ፡ ኦሊሶጎን ኣባሳንጆ ድሕሪ ሕጂ ንመቐለ ይኹን ኬንያ ከም ዘይመጽእን ብጀካ ኣብ ጅቡቲ ኣብ ካልእ ቦታ ወኪላት ክረክብ ከም ዘይደልን ግልጺ ጌሩ ኣሎ። ብኻልእ ወገን፡ ፍሰሃ ኣስገዶም፡ ጃንዳ ማለሊት ኩሉ ተቐቢላ ኣብ ጠረቤዛ ኮፍ ክትብል ፍቓደኛ ሙዃናን ክሳብ ዕጥቃ
==============================================================================================================
Translation into amharic:
አሁን የደረሰን ዜና
===
የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሶጎ እና አባሳንጆ፣ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር እና የማሊ አምባገነን ተወካይ ፍስሃ አስገዶም በጅቡቲ ተገናኝተዋል። በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ እንዳልነበረ እና ስብሰባው ያለ ፍሬ መበተኑን ለማወቅ ችለናል። አምባሳደር ፍስሃ አስገዶም ኦሊሶጎ እና አባሳንጆን ይቅርታ እንደጠየቁ እና ከአፍሪካ ህብረት ጋር ለመደራደር ፈቃደኛ መሆናቸውን ተናግረዋል። ነገር ግን ኦሊሶጎን አባሳንጆ ወደ መቀሌም ሆነ ኬንያ እንደማይመጣ እና ከጅቡቲ ሌላ ወኪሎችን ማግኘት እንደማይፈልግ በግልፅ ተናግሯል። በአንፃሩ ፍስሀ አስገዶም የማላሊ አምባገነን ሁሉንም ነገር ተቀብሎ ጠረጴዛው ላይ ተቀምጦ ለማስታጠቅ ፈቃደኛ ነው።
============================================================================================================
Translation into english:
The news we just received
====
African Union Special Envoy Olisogo and Abasanjo, US Special Envoy Mike Hammer and Malaliet tyrant's representative Fisseha Asgedom met in Djibouti. We have learned that there was no representative of the Ethiopian government at the meeting and the meeting broke up fruitlessly. Ambassador Fisseha Asgedom said she had apologized to Olisogo and Abasanjo and was willing to negotiate with the African Union. However, Olisogon Abasanjo has made it clear that he will no longer come to Mekelle or Kenya and does not want to meet agents anywhere other than Djibouti. On the other hand, Fisseha Asgedom, the Malali tyrant is willing to accept everything and sit at the table and even arm her

Last edited by tarik on 10 Sep 2022, 21:07, edited 1 time in total.

ZEMEN
Member
Posts: 2494
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^:Terrorist-Tplf Fisseha Says He Wants Peace With Out Pre-Condtions!!! WEEY GUUD !!!

Post by ZEMEN » 10 Sep 2022, 20:45

tarik wrote:
10 Sep 2022, 20:08

Hey Tarik, no way. the thugs must be eradicated from the face of the earth, if Ethiopians failed to do it, the brave man from north will do. they are subhumans. the world is better without them.

tarik
Senior Member+
Posts: 33336
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^:Terrorist-Tplf Fisseha Says He Wants Peace With Out Pre-Condtions!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 10 Sep 2022, 21:34

ZEMEN wrote:
10 Sep 2022, 20:45

Zemen, i 100 percent agree with you.

tarik
Senior Member+
Posts: 33336
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^:Terrorist-Tplf Fisseha Says He Wants Peace WithOut Pre-Condtions!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 11 Sep 2022, 15:00

Natnael Mekonnen

ትህነግ አዲሱን አመት በአዲስ ሰርፕራይዝ ብቅ ልትል ነው። ያለ ቅድመ ሁኔታ፣ የትም ቦታ፣ በአፍሪካ ህብረት ስር በኦባሳንጆም እንዲሁ። የጨነቀ ለት ....
አሸባሪው ትህነግ የኢፌዲሪ መንግስት ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመደራደር ያቀረበውን የአፍሪካ ህብረት መር መድረክ ሲቃወም ቆይቷል። የቀረበውን የመንግሥት የሰላም ጥሪ በነጭ የጡት አባቶቼ ማሕቀፍ ካልሆነ በሚል አጉል ሰበብ እና ሊተገበሩ የማይችሉ ተምኔታዊ ቅድመ ሁኔታዎችን በማስቀመጥ ወደ ጎን ገፍትሮ ጦር ሲሰብቅ መቆየቱ ይታወቃል።
በዚህም አላበቃም ከጦርነት ውጪ ችግርን በንግግር መፍታት ያለመደበት ትህነግ "አስገድደን፣ አፍንጫቸውን ይዘን ፍላጎታችንን በኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግሥት ላይ እንጭናለን" በሚል ዕብሪታዊ እና ኋላቀር አካሄድ ለሶስተኛ ጊዜ ጥቃት መሰንዘሩም የአደባባይ ምስጢር ነው። እዚህ ከተማ ገባሁ፣ ያኛውን ለመያዝ እየተንደረደርኩ ነው ተብሎም ተፎከረ።
ሆኖም ግና ባለፉት ሳምንታት በጀግናው መከላከያ አከርካሪው ተሰብሮ ፣ ያሰለፈው ጀሌ ረግፎ ፣ ሞት ወደ አዛውንቱ ሲጠጋ፣ በ11ኛው ሰዓት ያችን ያናናቃትን የሰላም ጥሪ ፣ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እቀበላለሁ። እንኳን በአፍሪካ ኅብረት በሰይጣንም ቢሆን እደራደራለሁ የሚለውን መግለጫ ለማውጣት ቃላት እያማረጠ መሆኑን መረጃዎች ጠቁመዋል። ህፃናትን ጭምር በገፍ አሠልፎ 'እምበር ተጋዳላይ' ከበሮ ሲደልቅ፣ በጥይት ሲቆላ የነበረው የማፍያ ቡድን " ክፉ ቀን ገመና ይገልጣል" እንደሚባለው የድረሱልኝ ጥሪውን እያቀለጠው ነው። ይሄን ያህል ክፍለጦር ደመሰስን፣ ይሄን ያህል ማረክን እያለ የገዛ ታጣቂውን ፋቲክ አስለብሶ ሲደነፋ የነበረው የትህነግ ሃይል ሰሞኑን በደረሰበት ምት ዙሪያው ረመጥ ሆኖበት መርገጫ አጥቷል። አይጥ ለሞቷ... ሆነ እንጂ ነገሩ። አንደኛውኑ ማረኝ ከጀርባህ የወጋሁህ መከላከያ፣ ማሪኝ የቆመርሞኩብሽ፣ የዶለትኩብሽ ኢትዮጵያዬ አይባልም? እንግዲህ ነፍስ ይማር!

Post Reply