Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13706
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

Post by Axumezana » 11 Sep 2022, 08:24

የጡረታ፥ ገንዘብ፥ የጡረተኛው፥ እንጂ፥ የመንግስት፥ ገንዘብ፥ አይደለም፥ ጨካኙና፥ ህገወጡ፥የአብይ፥ መንግስት፥ ግን፥ የትግራይ፥ ጡረቶኞችን፥ ገንዘባቸውን፥ ከልክሎና፥ ህክምናም፥ እንዳያገኙ፤ በማድረግ፥ እያስራበና፤ እየገደለ፥ይገኛል፥ ይኸው፥መንግስት፥ ደግሞ፥ለአረጋውያን፥ ተቆርቋሪ፥ ለመምሰል፥ ይሞክራል፥ ይኸም፥ ድርጊቱ፥ በአለፉት፥ አራት፥ አመታት፥ ደጋግመን፥ ያየነው፥ የአስመሳይነትና፥ የአጭበርባራነት፥ ባህሪው፥ መገለጫ፥ ነው።

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

Post by euroland » 11 Sep 2022, 08:46

27 አመት የዘረፋችሁት 100 plus billion dollars የት ሄዶ ነው ገና ከኢትዮጵያ መንግሥት የጡረታ ገንዘብ የምትጠብቀው ?.ቢተርፋቹህ አይደል እንዴ ለ lobbiest ና ለ fake news media ቢሌንስ የምትበትኑት?

Axumezana wrote:
11 Sep 2022, 08:24
የጡረታ፥ ገንዘብ፥ የጡረተኛው፥ እንጂ፥ የመንግስት፥ ገንዘብ፥ አይደለም፥ ጨካኙና፥ ህገወጡ፥የአብይ፥ መንግስት፥ ግን፥ የትግራይ፥ ጡረቶኞችን፥ ገንዘባቸውን፥ ከልክሎና፥ ህክምናም፥ እንዳያገኙ፤ በማድረግ፥ እያስራበና፤ እየገደለ፥ይገኛል፥ ይኸው፥መንግስት፥ ደግሞ፥ለአረጋውያን፥ ተቆርቋሪ፥ ለመምሰል፥ ይሞክራል፥ ይኸም፥ ድርጊቱ፥ በአለፉት፥ አራት፥ አመታት፥ ደጋግመን፥ ያየነው፥ የአስመሳይነትና፥ የአጭበርባራነት፥ ባህሪው፥ መገለጫ፥ ነው።

Right
Member
Posts: 2850
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

Post by Right » 11 Sep 2022, 09:18

Axum,
You can whine all you want but the reality is as a community you are the most hated in the region.

I would work very hard to be a valuable member of the community through rehabilitation and gain positive respect than doubling down with war and deceit.

It is over.

euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

Post by euroland » 11 Sep 2022, 12:01

Axumezana wrote:
11 Sep 2022, 11:35
See in Adi Halo soon!
አታዮ ኸምዚአ እናበልካ ኽትፍክር ንዓመታት ሻዕቢያ ልመቐለ ይቐርብ እንዪ :lol:

Meleket
Member
Posts: 3059
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

Post by Meleket » 13 Sep 2022, 09:53

ወደሉ የወያኔ ካድሬ Axumezana፡ በሰፈሩት ቁና መሰፈር ማለት እኮ ይሄው ነው። :lol: እናንት የወያኔ ካድሬዎችም እኮ ኤርትራውያን የጡረታ ባለመብት ጡረተኞችን፡ ለኣመታት ከደመወዛቸው የተሰበሰበውን ገንዘባቸውን እናዳያገኙ ኣድርጋችሁ ግፍ ፈጽማችኋል እኮ። የዶ/ር ኣብዪ የብልጽግናው መንግሥትም ይኔንን የብዙ ሺህ ኤርትራውያን የጥሮታ መብትን ለማስከበር የሄደው ኣንዳችም እርምጃ ኣልታዘብንም፡ ነገር ግን ኤርትራዊ ሰራዊት ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ እንዲዋጋ እንዲቆስልና እንዲሰዋ የሚጎተጉቱ የብልጽግናው ካድሬዎች ነፍ ናቸው! ኣዬ ቦተሊካ! :mrgreen:
Axumezana wrote:
11 Sep 2022, 08:24
የማስመሰል፥ ጥግ፥ የትግራይን፥ ጥሮተኞች፥ ገንዘብ፥ከልክሎ፥እያስራቡ ለአረጋዕዊያን፥ አሳቢ፥ መምሰል፤

የጡረታ፥ ገንዘብ፥ የጡረተኛው፥ እንጂ፥ የመንግስት፥ ገንዘብ፥ አይደለም፥ ጨካኙና፥ ህገወጡ፥የአብይ፥ መንግስት፥ ግን፥ የትግራይ፥ ጡረቶኞችን፥ ገንዘባቸውን፥ ከልክሎና፥ ህክምናም፥ እንዳያገኙ፤ በማድረግ፥ እያስራበና፤ እየገደለ፥ይገኛል፥
ይኸው፥መንግስት፥ ደግሞ፥ለአረጋውያን፥ ተቆርቋሪ፥ ለመምሰል፥ ይሞክራል፥ ይኸም፥ ድርጊቱ፥ በአለፉት፥ አራት፥ አመታት፥ ደጋግመን፥ ያየነው፥ የአስመሳይነትና፥ የአጭበርባራነት፥ ባህሪው፥ መገለጫ፥ ነው።

Post Reply