Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Educator
Member
Posts: 2022
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Educator » 12 Sep 2022, 18:18

Meaza Mohamed is in prison too for the third time. What was your opinion when she was dragged to jail the last time? Hint: you were Abiy's biggest wutaf nekai then. Remember?

Justice for Gurages!!!
Horus wrote:
12 Sep 2022, 16:13

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Horus » 12 Sep 2022, 23:09

Educator wrote:
12 Sep 2022, 18:18
Meaza Mohamed is in prison too for the third time. What was your opinion when she was dragged to jail the last time? Hint: you were Abiy's biggest wutaf nekai then. Remember?

Justice for Gurages!!!
Horus wrote:
12 Sep 2022, 16:13
መአዛ ለየትኛው ክልል መብት ነበር የምትታገለው? እኔ እስከ ማስታውሰው የኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም መሆን ሁሉ ትቃወም ነበር። እኔ ስንት ግዜ ነው ምነግርህ አቢይ ትክክል ነገር የሚሰራ መስሎን በነበረ ግዜ 90% ኢትዮጵያ ደግፎታል ። መሪነት አለመቻሉ አሁን ሙሉ በሙሉ ስለታየ ምናልባት እስከ 60% ኢትዮጵያ ተቃዋሚ ሆኖዋል።

ዘመናዊ ሰዎች የሚመሩት በፋክት ነው ፣ በስሜትና መሰለኝ አይደለም ።

ነገ ትክክለና መሪ መሆን ከቻለ መልሰን እንደግፈዋለን፣ ያ ነው ፖለቲካ ማለት !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11879
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Selam/ » 12 Sep 2022, 23:21

Why do you think then this doesn’t get a coverage?
Horus wrote:
12 Sep 2022, 16:13

Right
Member
Posts: 2850
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Right » 13 Sep 2022, 00:16

Horus,
This Killil politics is really dragging you to the corner. You have been Abiye Ahmed’s supporter until he rejected the Guraghies demand for statehood(killil). We have discussed broadly about Killil based on ethnicity being a very bad policy for any nation in the world late alone for Ethiopia (home for more than 80 ethnic groups). I believe it will be more hurtful for ethnic minorities. We have also discussed about the right of the Guraghies to be a killil under the constitution which we all believe is a very divisive and badly written constitution.

If you believe the current constitution is unfair and written by a very divisive group with bad intentions, why are you then putting too much effort to get it implemented? You can’t have it both ways. You have to be consistent if Ethiopia is your priority.

As far as I know the majority of Amaharas wanted the constitution scrapped and replaced by a new one that we all agree. I strongly believe the majority of Oromos don’t want it either.

I think we have to pull together and fight this divisive constitution and let Ethiopia join the modern world.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Horus » 13 Sep 2022, 00:39

Selam,
ሽፋን የማያገኝበት መንግስት በመንግስት ደረጃ ዝዕዛዝ አውጥቶ ስለ ክለስተር እንጂ ስለክልል በተለይ ስለ ጉራጌ ጥያቄ አንድ ቃል እንኳን እንዳይተነፍሱ አዟል ። እስከ ዛሬ በማንኛውም የመንግስት ሚዲያ አንድ መስመር እንኳን ስለጉራጌ ክልልነት ተነገሮ አያውቅም ።

በሌላ በኩል ጉራጌ ያልሆኑት የሃዲያ ዘር የሆኑት ቀቤናና ማረቆ የጉራጌ ምክር ቤትን ውሳኔ ተቃውመው ስብሰባ ሲያደርጉ ኢ ቲ ቪ ከወምበር ወምበር እየዞረ እያንዳንዱ ተናጋሪን ሪፖርት ያደርግ ነበር ። ጉራጌ ተደራጅቶ አቅም ሲፈጥር ይህን ግፍ እርቃኑን አውጥተን እንደ ምንታገለው እመነኝ ። በቅርብ ያ ቆሻሻ ብልጽግና የሚባል የሌቦችና አሽከሮች ስብስብ ምረጡኝ ብሎ ብቅ እንደ ሚል ጠብቅ ። አይደለም እነዚህ ሹክሻክ ተረኛ የፖለቲካ ባሪያዎች መለስ ዜናዌን ትምሀርት ሰጥተነዋል ።

ይህቺ ቀን ታልፋልቸው! ጉራጌ ግን በአቢይ መንግስት እየተሰራበት ደባና ግፍ ታሪክ ዘግቦት ከትውልድ ትውልድ ይወርዳል!

የግል ሚዲያ በሞላ ጎደል ከኦሮሞ ሚዲያ በስተቀር የጉራጌ ህጋዊ የክልልነት መብት በሙሉ ደግፈዋል !

ስለዚህ ሰላም ለምንድን ነው ኦሮሞች የጉራጌን ክልልነት የሚቃወሙት ካልከኝ ጉራጌ የሚባል ሕዝብ እንዲኖር አይፈልጉም ። በነሱ ስሌት አንዱን ዋናውን ነፍጠኛ አከርካሪውን ሰብረናል። አንድ ግልገል ነፍጠኛ እዚህ አጠገባችን ሸዋ ወስጥ አለ፣ እሱም ጉራጌ ነው። እሱ ደሞ ያልተደራጀ፣ ፓርቲ የሌለው፣ ጦር የሌለው እድሜውን ሁሉ ኢትትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲል የኖረ ደካማ ነፍጠኛ ማክሰም አለብን የሚል ነው ።

ይህ ነው ሃቁ!

እኔ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ! ጉራጌን እንደ ጋፋት ማጥፋት የሚቻለው የዛሬ 500 አመት ነበር! አልተቻለም። በ2022 ጉራጌን ማጥፋት አይችላም! የተፈጥሮ መብታችንና የህልውና መብታችን ትግል ዛሬ መጀመሩ እንጂ ማብቃቱ አይደለም!

ጉራጌ ራሱን የመግዛት መብት አለው! ያ እስካልሆነ ድረስ ሁሉም ነገር እይከረረ እንጂ የሚዳፈን ነገር የለም !

Right,

አንተ ሰው ሁለተኛ ከኔ ጋራ የፖለቲካ ውይይት ለማድረግ አይዳዳህ! ጉራጌ ክልል የመሆን መብት አለው ወይስ የለውም? ይህን ሳትመልስት ከሆረስ ጋር ምንም ነገር ባትቀብጥር ጥሩ ነው ! አስታ ላቪስታ!




TGAA
Member+
Posts: 5630
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by TGAA » 13 Sep 2022, 01:51

ሆሩስ ፣ መልካም አዲስ አመት ብዬ ልጀምር ፤ ሌላው ደግሞ ሰፋ ያለ ግንዛቤም በንባብም ይሁን በእድሜ አለህ ስለዚህ ከሀሳብህ ትምህርትን መውሰድ ይቻላል ፤ ንገር ግን የፖለቲካ አቋምህን ሁሌም ስለምታስቀምጥ ሰው ለምን ሁሌም ተመሳሳይ ፕሪንስፕል ላይ አትቆምም የሚል ትችት ሲመጣብህ የምትመልሰው መልስ አጥጋቢ ያልሆነ ምን ታመጣላችሁ እንደሁኔታው አቋሜን እቀያይራለሁ የሚል መልስ ትመልሳለህ ፤ ያ ደግሞ እንዳተ ካለ intellectual caliber ካለው ሰው የሚጠበቅ አይደለም ፤ ምንም እንኳን የአንዱ መኖር የሌላውን ዋስትና ባይሰጠውም፡
እኔ ከታዘብኳቸው
በአማራ ላይ በተልያየ ግዜ የተደረገው ጭፍጨፋ ላይ ብዙ ግዜ የሁለት ዝሆኖች ጠል አድርገህ እንጂ ስታወግዝ አትታይም ነበር
ብርሀኑ ነጋ የአብይ መንግስት ዘር የለይ ጭፍጨፋ አለ ብሎ ያመነውን ከምርጫው ወር ሲቀረው በሙሉ አፉ ዘር የለየ ጭፍጨፋ የለም ሲል ትክክል አይደለም ብለው ያሉትን ስትነቅፍ ነበር ፤
አሁን ግን የአብይ ካምፕ በተቀናበረ መልኩ ጉራጌ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ በሚገባ እያንገበገበይ ትፋለማለህ ፡ ነገ ደግሞ አብይ የጉራጌን ክልል መሆን ቢደግፍ ነገ ልትደግፈው የተዘጋጀህ ትመስላለህ ፤ እንደ ኢትዮጵያዊያን መረዳት ያለብን ነገር ቢኖር ሁላችንም ለአንዳችን አንዳችህ ለሁላችንም ካልቆምን Martin Niemöller"Then they came for me—and there was no one left to speak for me" ያለው ጥቅስ ነው እያንዳንዳችን ላይ የሚደርሰው ፤ ይህንን ስል አንተን ዝም ብዬ ለመንቀፍ ሳይሆን ብዙ ግዜ አንብቤ በራሴ ውስጥ የተቃረኑ ውስጣዊ ስሜት ስለፈጠረብኝ ነው፤ ለማንኛው ሀሳቤን በዚሁ ላጠቃልል፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Horus » 13 Sep 2022, 02:47

TGAA
ልትተቸኝ ከፈልክ የጻፍኩትን ጠቅሰው ተቸኝ እንጂ አንተ የመሰለህን ጽፈህ የእኔ ሃሳብ ለማድረግ አትምኮር። የአማራ ሕዝብን መጨፍጨፍ ትክክል ነው ብዬ ስከራከር ጥቀስ? ወይም ሁለት ዝሆኖች የምትለው ምን እንደ ሆነ ባይገባኝ ሁለቱ ዝሆኖች እነማን ነበሩ? የኔ ወንድም እኔ ለፕሮፌሰር አስራት ገንዘብ ያዋጣሁ ሰው ነኝ ። በኦሮሚያ አማሮች በተገደሉበት ብዙ ከተሞች ጉራጌዎችም ሞተዋል ተዘረፈዋል ። እኔ አንድም ቀን ጉራጌ እንዲህ ሆነ ብዬ አዋልውቅም። ይህን የሚያደርጉት ኦነግና ትህነግ እንደሆኑ ከዛሬ 30 አመት በፊት ስለማውቅ ። አንድ ያላመንኩት ነገር አቢይ መንግስት አደራጅቶ አማሮችን በወለጋም ሆነገድላ ሌላ ቦታ ያስገዳላል ብዬ አላመንኩም። አንተም እአቢይ መንግስት አማሮችን ይገድላል ብለህ አላልክም! ሁልግዜ የነበረው ክርክር አማሮች ሲገደሉ አቢይ ኦነኝ የማይመታው አቅም ስለሌለው ወይን ሆን ብሎ ለሚለው ክርክር እኔ እውነቱ ምን እንደ ሆነ ዛሬም አላውቅም? ቅድም ሰላም አቢይ ለምንድን ነው የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው ላለው ጥያቄ እኔ የሚሰማኝን መለስ ሰጠሁት ፣ ሌላ ሰው የኔን መልስ እንደ ፋክት ላይቀበል ይችላል። እኔ ከ8ኛ ክፍል ጀምሬ እስከ ዛሬ ስለሰው ልጅ ነጻነት የምታገል ሰው ነኝ! የሌለኝ ጠባይ ብጸጠኝ አይለጠፍብኝም ።

ከዚያ በተረፈው አንድ ፖለቲከኛ ለምሳሌ አቢይ የጉራጌን ጥያቄ የማይጠቅመው ወይም ጥቅሙን የሚጎዳ ከመሰለው አይደግፈውም ። ያን ማስላት ያለብኝ እኔ ነኝ ። ፖለቲካ የምነት ዶግማ አይደለም ፣ የሰዎችን ጥቅምና ፍላጎቶች ማኔጅ ማድረጊያ ፕሮሴስ ነው ። አው በምድር ያለው ሁኔታ ስሊለወጥ በነገሮች ላይ ያለኝ የፖለቲካ አቋም ይለወጣል ። ዛሬም ወደፊትም!

ከዚያ በተረፈ 25 ሺ አሰተያቶች ፖስት አድርጊያለሁ ፣ አንተ ያለውን ሰርች አድርገው ሙሉ ሃሳቤን እስከ ኮንቴክስቱ አሳይተህ ውቀሰኝ በቃ !

ስለጉራጌ ጉዳይ አንተ ያሻህን ህሊናህ በፈቀደልህ አቋምክን ያዝ ! የጉራጌ ጉዳይ ከሆረስ ጋር ማያያዝ ትክክል አይደለም ! እኔ ነጻ ግለሰብ ነኝ!

Right
Member
Posts: 2850
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በጉራጌ ክልል 5,000 ወጣቶች ታስረዋል በኮማንድ ፖስት! አንድም ሚዲያ ይህን ግፍ አያጋልጥም!

Post by Right » 13 Sep 2022, 08:48

Horus,
Lately, you may have noticed that I am a bit giving you a breathing room by being respectful. Why? At least, you are artificially separated from Abiye Ahmed and I well-come every resistance against ethnic politics.
But I recognized that it is not out of principle. And I recognized that you are not different than Halaf Menged and sarcasm.

I don’t give a [deleted] if you respond to my accusations or not. Your problem is that you consider yourself to be a political juggernaut.

I am concerned deeply for every citizens of Ethiopia for their human rights - for their rights to live with dignity as humans.
You are intoxicated with this delusion of group right for Guraghies. little do you care journalists and soldiers are imprisoned and killed for the freedom of others.

I just wish this incompetent PM just grant the Guraghies the right to be a Killil and we go from there entertaining trouble after trouble in the region. That is why the Killil there. To manufacture trouble by design.

Post Reply