Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ከወዲ ወረደ ጋር ሒሳብ ለማወራረርድ ተመልሶ መጥቷል!

Post by pushkin » 14 Sep 2022, 07:40

አቦይ ስብሃት ነጋን ከነ እህታቸው ከተደበቁበት ገደል ያደነ፤ መከላከያ የፍጥኝ አስረው ከርቸሌ ሲያወርዱት፤ ጥላ ስር ዱቅ ብሎ ይታዘብ የነበረው እሱ ጀነራል ሓድሽ ኤፍረም ይባላል፥፥ ከወዲ ወረደ ጋር ሒሳብ ሊያወራርድ ተመልሶ ወደ ትግራይ ዘምቷል]