Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12631
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing : የወሎ ጠንቋዮች ዓብይ አህመድ በቅርቡ ይሞታል አሉ

Post by Thomas H » 14 Sep 2022, 09:52

ገና ሳይሞት ሃውልት ሠርተውለታል:: በእኔ አመለካከት ግን ዓብይ ወደ ዱባይ ካላመለጠ እንደ ሣሙኤል ዶ ተይዞ አሟሟቱ መጥፎ ነው የሚሆነው ::