Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Yimer
Member
Posts: 314
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Horus

Post by Yimer » 22 Jun 2023, 18:27

Which is the correct naming? ውራጌ ወይስ ጉራጌ?

አንተ ኦሮሞ በማለት ፋንታ ወረሞ ስትል እኮ እኔም ግራገባኝ::

:wink: :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 30946
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus

Post by Horus » 22 Jun 2023, 18:45

እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ? :lol: :lol:

Yimer
Member
Posts: 314
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: Horus

Post by Yimer » 25 Jun 2023, 07:57

Horus wrote:
22 Jun 2023, 18:45
እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ? :lol: :lol:
Thanks, ውራጌ ትክክለኛው ነው ማለት ነው? Seriously, I want to know.

Horus
Senior Member+
Posts: 30946
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus

Post by Horus » 25 Jun 2023, 13:57

Yimer wrote:
25 Jun 2023, 07:57
Horus wrote:
22 Jun 2023, 18:45
እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ? :lol: :lol:
Thanks, ውራጌ ትክክለኛው ነው ማለት ነው? Seriously, I want to know.
አንተ ለምን መጀመሪያ እራስክን ለማወቅ አትጥርም! ይመር ማለት ወረሞኛ ሳይሆን ሴማዊ ነው! ብርሃን፣ ያማረ ማለት ነው!! ያውም ጉራጌኛ ነው ዪምር ዪምር ሲባል አልሰማህም! ዉራጌ ማለት ስድብ መስሎህ ከሆነህ መቼስ ማል ጎጠትኒ !!! ዉራግ ዝና ማለት ነው። ዉራጌ ካልከው አንድን ሰው ዝነኛው ማለትህ ነው። ጉራጌ ማለት የቃል ኪዳን ሕዝብ ማለት ነው ። የጉርዳ፣ የጎርደና፣ የአጎራ ጠነ ሕዝብ ማለት ነው ። የሁሉም ጉራጌ ሴራ (ስርዓት) ስም ነው ።

ስለዚህ አንተ መጀመሪያ ማን እንደ ሆንክ ሳታቅ ስለሌሎች ትችት ወደ ቅሌት ይወስዳል ። ወረሞ ትክክለኛ የግዕዝ ቃል ነው! ስድብ አይደለም! ልክ አንተ በግዕዝ እራስክን ዪመር እንዳልክው :lol: :lol:

Post Reply