-
- Senior Member+
- Posts: 30943
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
የአመያው ገረሱ ዱኪ ልጆች ፈነቀሉ!
እንዝን ያለቦጌ! ታሪክ ያለቦጌ! ዉራግ ያለቦጌ! ክስቶ አትም ቃይ ቲለግድ !!
-
- Senior Member+
- Posts: 30943
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: የአመያው ገረሱ ዱኪ ልጆች ፈነቀሉ!
እነዚህ የሶዶ ጉራጌዎች ቀስ በቀስ እውነቱን እያወጡ ያካባቢያችንን ታሪክ እያስተካከሉ ነው!!! ስንቶቻችሁ ገረሱ ዱኪ ጉራጌ ይሆናል ብላችሁ ታውቃላችሁ? የዚህን ቤተሰብ ታሪክ እኔ እንኳን አላውቀም ነበር ። እርግጥ አመያ የጉራጌኛ ቃል እንደ ሆነ አውቃለሁ ። ማሩ የሚለው ቃል ቱባ ክስታኔኛ ነው ። የቦታም የሰውም ስም ነው ። ማሩ ማለት ትክክል ቀጥ ያለ ማለት ነው ። በክስታኔኛ ማራ ሲባል መስመር፣ ሰልፍ፣ ቀጥተኛ ማለት ነው ። የንብ ማር በጉራጌኛ ጊንዝ ነው የሚባለው፣ ማር አማርኛ ነው። ጨቦ ጉራጌ ገና ብዙ ይነግረናል!