Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30950
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Video Of:Crocodile Tears Of Terrorist-Tplf,"We Won't Be Silent,While Z Gurage Ppl R Hurt",Fkkking Liars!!! WEEY GUUD

Post by Horus » 25 Jun 2023, 14:56

የትግሬ ዉሸታም! የጉራጌ ክልል፣ ክልል 5ትን አፍሮ ጉራጌን ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚና ፖለቲካ በማስወጣት ለ27 አመት ጉራጌን ማርጂናላይዝ ያደረገው ትግሬ ነው ። ትልቁ ነፍጠኛ አማራ፣ ትንሹ ነፍጠኛ ጉራጌ ነው ብሎ ጉራጌን ለማክሰም ለ30 አመት የባከነ ትግሬ ነው። ዛሬም የነሱን ፕላን ይዞ ላይ ታች የሚል የወረሞ ተረኛ ነው ። ጉራጌ ደሞ ወይ ፍንክች! ጉራጌን ከኢትዮጵያዊነት ማነቃነቅ፣ ጉራጌን ለመሰልቀጥ ለማክሰም ፍጹም ፍጹም አይታሰብም !

የዛሬ 60 አመት


ዛሬ

Post Reply