-
- Senior Member+
- Posts: 30934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
በሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
Last edited by Horus on 25 Jun 2023, 20:51, edited 2 times in total.
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
-
- Senior Member+
- Posts: 30934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
የበሸሻው ፎጋሪ በአለም የቅሌት መድረክ ላይ! ፒፒ የተባሉ ውድቅ ተማሪዎችን ሰብስቦ ስለ ኤሶፕ ፋቡላ የንሦች ተረት ተረት!!! ማፈሪያ ወረሙማ! የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ሊሆን ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው(!
-
- Member+
- Posts: 5627
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
Obo sun, you are suffering from Dysgraphia. Dysgraphia is making it hard to put your thoughts in writing. So in a futile attempt to express your thought, you copy and paste a bunch of stupid pictures. Stop and write some sense so that we can understand you.
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
Here are the best of the best visionary African leaders ahead of their time with some of dimwitted jealous reactive reactionary narcissist followers looking at their own bellies and holding back visionary leaders.
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
A picture is said to worth a thousand words. Just educate your self and try to learn reading the meanings of pictures since illiteracy is far from virtue. Okay? Okay!!
Last edited by sun on 25 Jun 2023, 22:11, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
አይ ሰኒ! ልክ እንደ መሃይሙ አለቃህ ራስክ መግለጽ ስለ ማትችል እሱAesop Fables ይኮርጃል! አንተ animal pictures ትቀዳለህ የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ይሆን ዘንድ ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባል መጽሃፉ)!
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: ሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
አንቴማ ከከብትና ከአሳማ በታች የሚታስብ ሙልጭ ያልክ የጃጀህ ሸለምጥማጥ ቅዘናሞ ወሮበላ ቀዳዳ ዉሸታም ነህ። "ሰይፈ ነበልባል"? መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ይባል የለም? ለኔማ መንግሥቱ ገዳሙ ይሻላል ከአቤ ጉበኛው በዚያን ጊዜ።Horus wrote: ↑25 Jun 2023, 21:46አይ ሰኒ! ልክ እንደ መሃይሙ አለቃህ ራስክ መግለጽ ስለ ማትችል እሱAesop Fables ይኮርጃል! አንተ animal pictures ትቀዳለህ የከብት እረኛ የሕዝብ መሪ ይሆን ዘንድ ከቶም አይችልም (አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባል መጽሃፉ)!
-
- Senior Member
- Posts: 11852
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member+
- Posts: 30934
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: በሺመልስ፣ እርስቱና አቢይ መሰል አላዋቂዎች የምትመራ አገር! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
አይ ሰኒ፣ አሁን በውል ተዋወቅን! 40 ገጽ ማታ ስለተጣጣት ሹሽ ጽፎ 24/7 የሰከረው መንግስቱ ገዳሙ አፍቃሪ መሆንክን ምን እያነበብክ እንዳገክና ምን አይነት ሰው እንደ ሆንክ አሁን ገሃድ ሆነ! ያን ጀግና ባለ ጦር አንደበተ ርቱዕ እንኳን እንዳንተ አለቃ ያለ ሹክሻክ ኃይለ ስላሴን አይፈራም ነበር ። ምስክር ... አልወለድም፣ ሰይፈ ነበልባል፣ የፓትሪስ ሉሙባ አሟሟት፣ የራሄል እምባ ... አይተኬው የየካቲት አብዮት ባለብዕር !! አንተ የመንግስቱ ገዳሙ ማቴሪያል መሆንክን ማወቄ አሁን እንዴት እንደ ምሰድብህ አቃለሁ !