Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ችግራይ መርዶ በጅምላ

Post by wazzupdog » 26 Jun 2023, 07:56

ልጆቻቸውን መርቀው ሊጥ ለመስረቅ ህጻናትንና ልጃገረዶችን ለመድፈር "ሞኝ" አማራን ለመግደል ወደ አማራ ክልል የላኳቸው የችግራይ እናቶች በጅምላ በማይክራፎን መርዶ እየተነገራቸው ነው:: መሪዎቻቸው ግን ወደበፊቱ የቅንጦት ኑሯቸው ተመልሰዋል:: :mrgreen: :mrgreen:



Abere
Senior Member
Posts: 11139
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ችግራይ መርዶ በጅምላ

Post by Abere » 26 Jun 2023, 10:05


--- በኢትዮጵያ የ3000 ዓመታት ታሪክ የመጀመሪያው ታሪካዊ ጠባሳ ትግራይ ውስጥ የተፈጠረው ወያኔ በሚባል እና ጀርመናዊያን በፈጠሩት ኦነግ በሚሉት መካከል በተደረገ የስልጣን ፉክክር ተፈጸመ።

--- ለአለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም። ስለ ወደ ፊቱ ማሰብ ይበልጣል። አሁንም እነኝህ የጥፋት ሃይሎች ወያኔ እና ኦነግ የሚባሉ እንደ መሸጉ ናቸው።
ሙት መውቀስ ባህላችን አይደለም ። እግዜር ያጽናችሁ እንላለን።

በተረፈ ግን
ያለው ሳይዋደድ፤ ለሞተው መናደድ እንዳለው አንጎራጓሪው የወደፊቱን ማሳመር ይበልጣል። ይህ በእጃችሁ ያለ ነገር ነው። ወያኔ አሁንም ድጋሜ ወልቃይት እና ራያ እያለ ይጮኸል ተጨማሪ ዕልቂት እና መርዶ ለማምጣት የትግሬ እና አማራን ህዝብ ለማጫረስ። ለኢህ ደግሞ 1000 ኪሜ ርቀት ላይ ቁሞ ኦነግ አይዟችሁ ተጫረሱ እያለ የጥፋት እሳት ምድጃውን እየቆሰቆሰ ነው። የትግራይ ህዝብ መንቃት አለበት። በዚህ ይብቃ - የሀዘን መጨረሻ ያድርገው። ወያኔን አጥፉ ወያኔ ካለ ሀዘን ከቤታችሁ እና ልባችሁ አይወጣም።

Post Reply