Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11146
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ የትግራይን ህዝብ የኦሮሙማ መያዦ አድርጎታል። ትግራይ ነጻ ንዳይወጣ ወያኔ መልሶ ጫነበት - ለኦሮምያ መያዦ የተደረገ ህዝብ። የጦስ ዶሮ።

Post by Abere » 26 Jun 2023, 11:24

ዐብይ አህመድ የትግራይን ህዝብ የኦሮሙማ መያዦ አድርጎታል። ትግራይ ነጻ ንዳይወጣ ወያኔ መልሶ ጫነበት - ለኦሮምያ መያዦ የተደረገ ህዝብ። የጦስ ዶሮ።ይህን ማብራራት አይጠበቅብኝም። የትግራይ ህዝብ እፎይታ እንዳያገኝ በባርነት ቀንበር ይኖር ዘንድ ይህም ለኦሮምያ ደህንነት መያዦ ስለመሆኑ ግልጽ ነው።


Post Reply