Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11140
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አይነት"

Post by Abere » 26 Jun 2023, 16:44

Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት። ለእኔ ግን የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አይነት" የሆነው። 27 አመታት እምቡር እምቡር መጨረሻ ላይ ግን ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ (Net loss, deficit by any social, political, economic, moral parameteres)።

እስኪ ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው አውጥቶ አውርዶ፤ ደምሮ ቀንሶ ወይም አባዝቶ አካፍሎ የትግራይን የ50 አመታት ወያኔ ትግል ትርፍ ይንገረኝ። በእኔ እይታ ግን ዜሮ ሳይሆን እዳውም ከዜሮ በታች ኔጋቲቭ ነው - ኪሳራ የሚሰላው ከዜሮ በታች ሲሆን ነው። ትግራይ የተጣራ የፓለቲካ፤የምህበራዊ ትሥስር፤የትውልድ ቅብብሎሽ፤ ሰናይ ባህላዊ እሴት ወዘተ ትርፍ ሳይሆን ኪሳራ ነው የደረሰባት በወያኔ ምክንያት። ይህን ሁሉ ኪሳራ ያመጣው ወያኔ ነው። በተለይ ደግሞ የደረሰ ዕልቂት ያሳዝናል። ሁሉ መንደር ሁሉ ቤተሰብ መርዶ ላይ ሲታይ ያሳዝናል። በዚህ መካከል ደግሞ ሀዘንተኛውን ህዝብ ስብጥር ሲታይ በሙሉ ሴቶች ናቸው - ይህ ማለት ወንዶች በሙሉ አልቀዋል ማለት ነው። ይህ ጦርነት ትግራይን ወንድ አልባ አድርጎታል። ይህን ሳስተውል ከሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንብይት አንድት ስንኝ ታወሰችኝ "ከእንግድህ ለትግሬ የለው ወንድነት" ያሉት።ዲያስፓራ የወያኔ ልጆች እና የልጅ ልጆች ግን የጦርነት ዳንኪራ አሁን ይረግጣሉ። ጭንቅላታቸው በድራግ ሱስ ወይም በጥጋብ ደንዝዟል። ወንዶቹን ጨርሰዋቸዋል - በቀጣዩ እናቶችን ከእነልጆቻቸው ሊያስበሏቸው ይፈልጋሉ ። ዶሮ ከእነ እንቁላሏ ይሉ ዘንድ። ሞራል እና ህሌና የሌለው የትግሬ ወያኔ ትግራይን ገና ገና ያጠፋታል።ለዚህ ደግሞ አብይ አህመድ ችግር የለበትም 1000 ኪሜ ፈንጠር ብሎ ይቆሰቁሳቸዋል - ከዚያ ይነዳሉ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13647
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አ

Post by Axumezana » 26 Jun 2023, 19:21

ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ችግርህ፥ ራስህን፥ አለማወቅህ፥ ነው። ራስህን፥ ስታውቅ፥ ስለትግረዋይ፥ ትርፍና፥ ኪሳራ፤ ለማስላት፥ ብቁ፥ ነኝ፥ ወይስ፥ አይደለሁም፥ የሚለውን፥ ማወቅ፥ ትችላለህ ። በውስጥህ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ በመራራ፥ ራስን፥ የመከላከል፥ ትግል፥ ማንነቱን፥ ማስጠበቁኑንና፥ ወያኔን፥ ማዳኑ፥ እንደ፤ ሚጥሚጣ፥ እያቃጠለህ፥ ስለትግራይ፥ ህዝብ፥የአዞ፥ እንባ፥ እያነባህ፥ ፀግርህን፥ ብትነጭ፥ መሳቅያ፥ ከመሆን፥ ሌላ፥ ትርፍ፤ አታገኝም።

Abere
Senior Member
Posts: 11140
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አ

Post by Abere » 26 Jun 2023, 19:44

የትግሬ ዕዳ

የምሬን ነው ማሰቢያ ውልህ ላልቷል ሳይሆን ሙቷል። ምኑ ላይ ነው ትግራይ ማንነቱን ይስጠበቀው፤ መጀመሪያስ የትግሬን ማንነት ማን ጠየቀው? ደግሞ ቀልሃ ደግሞ ቦንብ ለእኛ እያላችሁ ስትፎክሩ ስትፎክሩ መጨረሻ ላይ ፋኖ ሲያስጓጉራችሁ አውሮፓ ቆሻሻ አስፋልት ላይ እራቁታችሁን ተንደባለላችሁ። እስኪ አሁን ትግራይ ውስጥ ምን የሚከበር ምን ጉሮ ወሸባየ የሚያስብል ነገር አለ? ምንም። መርዶ ብቻ። የሰፈር ውስጥ ለውስጥ የሽንት መሽኛ መንገድ በቁጭት ስዩም፤ አባይ፤ አስመላሽ፥ ወዘተ እያሉ መጥራት ብቻ። ሰው ብቻ ሳይሆን ትግራይ ውስጥ ድንጋዩም መከራ በላ። እራስ የመከላከል የሚባል የትግራይ ትግል የለም። አገር ለመዝረፍ፤ሳይሰሩ ለመክበር፤ ሌላ ህዝብ እና እርስት ለመስረቅ የቋመጠ እምበር ተገዳላይ ነበር በሚገባ አማራ ሃይል እንደ ወጣ አስቀርቶታል። ዋጋ በደንብ ተከፍሎታል። ድጋሜ ሞክሩ የተረፈ ልቡ የታመመ ሰው ከአለ አሟጣችሁ በተራው እንደ ወጣ ይቀራል።
Axumezana wrote:
26 Jun 2023, 19:21
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ችግርህ፥ ራስህን፥ አለማወቅህ፥ ነው። ራስህን፥ ስታውቅ፥ ስለትግረዋይ፥ ትርፍና፥ ኪሳራ፤ ለማስላት፥ ብቁ፥ ነኝ፥ ወይስ፥ አይደለሁም፥ የሚለውን፥ ማወቅ፥ ትችላለህ ። በውስጥህ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ በመራራ፥ ራስን፥ የመከላከል፥ ትግል፥ ማንነቱን፥ ማስጠበቁኑንና፥ ወያኔን፥ ማዳኑ፥ እንደ፤ ሚጥሚጣ፥ እያቃጠለህ፥ ስለትግራይ፥ ህዝብ፥የአዞ፥ እንባ፥ እያነባህ፥ ፀግርህን፥ ብትነጭ፥ መሳቅያ፥ ከመሆን፥ ሌላ፥ ትርፍ፤ አታገኝም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13647
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አ

Post by Axumezana » 26 Jun 2023, 20:47

አሁን፥ በደንብ፥ ማነትህን፥ገለፅክ፤ ለትግራይ፥ እንደ፥ አዞ፥ ማልቀስክን፥ አቁመህ፥ የሚመለከትህን፥ ጉዳይ፥ብቻ፥ ላይ፥ ስራ፤

Abere
Senior Member
Posts: 11140
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Dead Brain አክሱምዒዛና "ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም" የሚል የቆየ ብሂል ለጥፎ አይቼ አጃኢብ ነው ያልኩት።የትግራይ 50 ዓመት የወያኔ ትግል "የተረገመ ሰው ቢያብብ አያፈራ አ

Post by Abere » 26 Jun 2023, 20:59

እኔ ለትግራይ የአዞ እንባ ሳይሆን እውነተኛውን ምክር ነው የምለግሰው። ጥሩ ምክር ከኮሶ ይመራል ከተቀበሉት ግን ያሽራል። ምክረው ምክረው እምቢ ካለ ግን ... ይባላል። ከእንግድህ ትግሬ ጦርነት አያስፈልገውም። ማንም ቢሆን ጦርነት አያስፈልገውም። የባህል ጨዋታ ነው የሚል ፈሊጥ የዕብድ ፈሊጥ ነው።የደረሰውን ጉዳት ማወቅ ደግሞ አስተማሪ ነው። Do not lie to Tigre people, do notdeive them telling non-exsitent too- good- to-be true hopes. I understand, it is vey hard to accept loss and defeat. But take it and accept the new normal.እስኪ ዘንድሮ እንኳን አርሰው ጎመን እንኳን ጎርሰው ይክረሙበት። የክረምት ውሃ ይፍሰስላቸው - ደም ለማፋሰስ አትጣደፉ። ያልተማረ ህዝብን ማጭበርበር ቀላል ነው - ግን ሃጥያት እና ወንጀል ነው።
Axumezana wrote:
26 Jun 2023, 20:47
አሁን፥ በደንብ፥ ማነትህን፥ገለፅክ፤ ለትግራይ፥ እንደ፥ አዞ፥ ማልቀስክን፥ አቁመህ፥ የሚመለከትህን፥ ጉዳይ፥ብቻ፥ ላይ፥ ስራ፤

Post Reply