Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ በመሰረዝ ለመበቀል እድሉን በማግኘቷ የተደሰተችው፤ አሁን ደግሞ ነገሩ ሲገለበጥ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች።

Post by sarcasm » 26 Jun 2023, 19:45

"እውነታው ይሄ ነው"!

By TST APP.

ብርቱኳን ሚደቅሳ በአብይ አህመድ ግብዣ ልክ እንደ አብዛኛው ዲያስፖራ ህውሓትን እና የትግራይን ህዝብ ለመበቀል በበቀል ጥማት ከውጪ መጣች። በቀሏንም እሷ በምርጫ ቦርድ አብይ በጦርነት ተወጡ። ብርቱኳን ሚደቅሳ በአንድ ወቅት ላይ በታምራት ነገራ አማካኝነት እያለቀሰ ቃል በቃል እንዲህ ብሎ ነበር።"ይህ ለሷ ታሪካዊ ቀን ነው ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ ለመዘረዝ እድሉን አግቻለሁ ብላ በዚህ እንደተደሰተች ነግራኛለች ብሎ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ አብስሮናል።
.*****

አሁን ደግሞ ነነገሩ ሲገለበጥ ህውሓትም ሲፈረጥም በተለይ ደግሞ ከፒሪቶሪያ ስምምነት በኋላ አውሮፓውያኑም ሆኑ አሜሪካውያኑ በአብይ አህመድ ላይ ተስፋ ሲቆርጡ በሀገሩቱ ላይ ትልቅ አደጋ ሲጋረጥ ያለ ህውሓት ምንም ነገር መስራትም ሆነ ማሰብ እንደማይሆንላቸው ሲገባቸው ህውሓት በሙሉ ክብሩ እና ማእረጉ ወደሀገሪቱ የስልጣን ማማ ላይ ሊያመጡት ስለሰቡ በዚህ ድንጋጤ ውስጥ የገባችው ብርቱኳን በራሷ ፍቃድ ከምርጫ ቦርድ እራሷን አግላለች።
.*****

ቀጣዩስ የምርጫ ቦርድ እና የሀላፊዎቹ ስራ ምን ይሆናል? ከተባለ ከአሸባሪነት የተዘረዘው ትልቁ ህውሓት እንደማንኛውም ፓርቲ በሀገሩቱ ላይ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ በድጋሚ በምርጫ ቦርድ ይመዘገባል።"ያው ለይምሰል ያህል" ነገሩ ግን አልቋል። ምክንያቱም ነገሮች ሁሉ ያለቁት ደቡብ አፍሪካ ላይ ስለሆነ። አሁን ሂደት እና ተግባር ነው። በዚህም መሰረት ተግባሩ ሲፈፀም ገን ሂደት ላይ እያለ የማይቀረው የህውሓት በድጋሚ በምርጫ ቦርድ መመዝገብ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች። አሜሪካ ጉዞዋ ምን ይመስላል? የሚለውን የምናየው ይሆናል።
Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ በመሰረዝ ለመበቀል እድሉን በማግኘቷ የተደሰተችው፤ አሁን ደግሞ ነገሩ ሲገለበጥ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች።

Post by sun » 26 Jun 2023, 19:58

sarcasm wrote:
26 Jun 2023, 19:45
"እውነታው ይሄ ነው"!

By TST APP.

ብርቱኳን ሚደቅሳ በአብይ አህመድ ግብዣ ልክ እንደ አብዛኛው ዲያስፖራ ህውሓትን እና የትግራይን ህዝብ ለመበቀል በበቀል ጥማት ከውጪ መጣች። በቀሏንም እሷ በምርጫ ቦርድ አብይ በጦርነት ተወጡ። ብርቱኳን ሚደቅሳ በአንድ ወቅት ላይ በታምራት ነገራ አማካኝነት እያለቀሰ ቃል በቃል እንዲህ ብሎ ነበር።"ይህ ለሷ ታሪካዊ ቀን ነው ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ ለመዘረዝ እድሉን አግቻለሁ ብላ በዚህ እንደተደሰተች ነግራኛለች ብሎ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ አብስሮናል።
.*****

አሁን ደግሞ ነነገሩ ሲገለበጥ ህውሓትም ሲፈረጥም በተለይ ደግሞ ከፒሪቶሪያ ስምምነት በኋላ አውሮፓውያኑም ሆኑ አሜሪካውያኑ በአብይ አህመድ ላይ ተስፋ ሲቆርጡ በሀገሩቱ ላይ ትልቅ አደጋ ሲጋረጥ ያለ ህውሓት ምንም ነገር መስራትም ሆነ ማሰብ እንደማይሆንላቸው ሲገባቸው ህውሓት በሙሉ ክብሩ እና ማእረጉ ወደሀገሪቱ የስልጣን ማማ ላይ ሊያመጡት ስለሰቡ በዚህ ድንጋጤ ውስጥ የገባችው ብርቱኳን በራሷ ፍቃድ ከምርጫ ቦርድ እራሷን አግላለች።
.*****

ቀጣዩስ የምርጫ ቦርድ እና የሀላፊዎቹ ስራ ምን ይሆናል? ከተባለ ከአሸባሪነት የተዘረዘው ትልቁ ህውሓት እንደማንኛውም ፓርቲ በሀገሩቱ ላይ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ በድጋሚ በምርጫ ቦርድ ይመዘገባል።"ያው ለይምሰል ያህል" ነገሩ ግን አልቋል። ምክንያቱም ነገሮች ሁሉ ያለቁት ደቡብ አፍሪካ ላይ ስለሆነ። አሁን ሂደት እና ተግባር ነው። በዚህም መሰረት ተግባሩ ሲፈፀም ገን ሂደት ላይ እያለ የማይቀረው የህውሓት በድጋሚ በምርጫ ቦርድ መመዝገብ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች። አሜሪካ ጉዞዋ ምን ይመስላል? የሚለውን የምናየው ይሆናል።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ህውሓትን ከምርጫ ቦርድ በመሰረዝ ለመበቀል እድሉን በማግኘቷ የተደሰተችው፤ አሁን ደግሞ ነገሩ ሲገለበጥ ያልተዋጠላት ብርቱዪ ገና በማለዳው ላሽ ብላለች።

Post by Sam Ebalalehu » 26 Jun 2023, 20:09

እናንተንና critical thinking ለማዋሃድ ማሰብ አውቃለሁ ትልቅ ድንቁርና ነው። የሆኖ ሆኖ የ ህወሓት ካድሬዎች ድንጋይ ጭንቅላት ውስጥ ትንሽ እውቀት ለመቅረፅ የማደርገውን ጥረት አላቋርጥም። ብርቱካን ህወሓትን ለመበቀል ብቻ ሰትል ስራውን ከተቀበለች ሰራውን የሰጣት ህወሓትን በፅኑ ይጠላል ማለት ነው። ችግሩ ሰውየው አሁንም የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነው።
ብርቱካን ትራይባል ፖለቲሺያን በሚነድፉት ፓሊሲ ስር መስራት እንደማትችል ቀደም ሲል አውቃለሁ። በዛ ስርአት ስር እስካሁን በስራ ለመቆየቷ የ ኖቤል ሽልማት ይገባታል ባይ ነኝ።

Post Reply