Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11146
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ብርቱካን ሚደቅሳ የለቀቀችው በወያኔ ምክንያት ሳይሆን የዐብይ አህመድ ስርዐት መውደቂያው መድረሱን ስላወቀች እራሷን ቀጭን መንገድ ፈልጋ እያስመለጠች ነው።

Post by Abere » 26 Jun 2023, 20:08

ብርቱካን ሚደቅሳ የለቀቀችው በወያኔ ምክንያት ሳይሆን የዐብይ አህመድ ስርዐት መውደቂያው መድረሱን ስላወቀች እራሷን ቀጭን መንገድ ፈልጋ እያስመለጠች ነው።

ብርቱካን አብይ አህመድን የምትደግፍ ሰው ነች። አብይ አህመድ ብዙ ጸያፍ ነገር መፈጸሙን ተቀብላ የኖረች ነው። ወያኔን እንደ ፓርቲ መመለስ ማለት ምንም ማለት አይደለም ሌሎች ከዚህ የከፋ ነገር የደገፈች ሴትዮ። ግን ይህ ሜድያ የሚሉት ነገር ዝም ብሎ ለሴትዮዋ ክብር ሊሰጥ ይፈልጋል እስከ አሁን ለኦነግ ስታገለግል እንዳልነበረች መሳሪያ ሁና። ዐብይ አህመድ እራሱን ሲያስመርጥ ዝም ያለች፤ ህጋዊ ምርጫ ድምጽ ያስረቀች ወዘተ ታዲያ እንደት አሁን መልዐክ ተደርጋ በሜድያ ትሳላለች።በቅርቡ አንድ የኦነግ አባል የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃላፊ ስልጣን ሲለቅ ልክ ምርጥ እና ፍትሃዊ እንደ ሆነ ሚድያው አጮኸው። ይህ ሰውየ አየር መንገዱን እንዳለ በቄሮ ሞልቶታል ግን ከአብይ ጋር ቅሬታ እንዳለበት አድርገው ይስላሉ። Stop being short memory people. After having done enough damage, what is the point.

Misraq
Senior Member
Posts: 12473
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ብርቱካን ሚደቅሳ የለቀቀችው በወያኔ ምክንያት ሳይሆን የዐብይ አህመድ ስርዐት መውደቂያው መድረሱን ስላወቀች እራሷን ቀጭን መንገድ ፈልጋ እያስመለጠች ነው።

Post by Misraq » 26 Jun 2023, 21:08

ወንድም አበረ።

ኢትዬጵያኒስቱ ካምፕ ሴቲቱ ገና ያላለችውን እያናፈሰ ጀግና ጀግና እያጫወታት ነው። ይህ ሃይል ትናንት አብይን ከዛም በፊት ብረሃኑ ነጋን በተመሳሳይ መንገድ እያሽቃበጠ ያልሆኑትን ናቸው እያለ ሲያጀግን የኖረ ከዳሚ ነው።

ከአማራ ብሔርተኝነት አንግል የምናየው ብርቱካን አሞኛል ሕመሜን ላክም ብላ ከስራ የለቀቀችቡትን ምክንያት እንደወረደ በመቀበል ከዛም ትንታኔ መስጠት ነው።

ሴቲቱ ከብልፅግና ጋር ተጣላሁ እስካላለች ድረስ አማራ በተውሳክ ኢትዬጵያኒስት ደደቦች ትንታኔ ሰለባ እንዳይሆን መረዳትህ ይበል ያሳኛል። ብርቱካን ብልፅግናን በግልፅ አውግዛ አላሰራኝም እስካላለች ድረስ የብልፅግና ኦሕዴድ ወኪል ናት። በሕመም እረፍት የጠየቀም ከተጠያቂነት አያመልጥም።


Post Reply