Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬና ወረሞ ልዩነት፡ ትግሬ ማፊያ ነው! ወረሙማ የድረግ ጋንግ ነው!

Post by Horus » 26 Jun 2023, 22:48

ዶ/ር ዮናስ ብሩ ባቀረበው ፕላን ሁሉ ተስማምቼ እሱ አማራ ባማራነት አደራጅተን አማራ እራሱን እያስከበረ ኢትዮጵያን መጠበቅ አለበጥ ይህም እንዲሆን ከሌሎች ብሄሮች ጋራ ህብረት መፍጠር አለብን እያለ ግን ጉራጌ እራሱን ለማስከበር እንደ ጉራጌ መደራጀት የለበትም አለ ። ልክ ሙሉ ፕሮግራሙን በጠባብ የሚያስቡትን አማሮች እየወቀሰ ተመሳሳይ ስህተት ሰርቶ ንግግሩን ጨረሰ ! ጉራጌ ለራሱ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ሊሆን ይችልም! ዶ/ዮናስ ነገ የአማራ ንቅናቄ መሪ ቢሆን ከጉራጌ ጋር የትግል አጋርነት መፍጠር የማይችል ሰው ነው ። ይህ ነው የኢትዮጵያ ቁጥር 1 ችግር ! አማራ ኢትዮጵያን የሚለውጥ ኃይል ለመሆን ከቀሩት ቤረሰቦች ጋር ማበር አለበት ወይ? በግድ !!! እንዴት የሚለው ከራሱ ከያንዳንዱ ብሄረሰብ መምጣት ያለው እስትራተጂ ነው!! ዶክተሩ ሃሳቡን በከፊል ይዞታል ግን ልክ እንደ ወያኔና ወረሙማ ተለጣፊ ኃይሎችን ነው አሁንም የሚያስበው ፤ ያ አይሰራም !

ሆረስ ነኝ

Right
Member
Posts: 2835
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የትግሬና ወረሞ ልዩነት፡ ትግሬ ማፊያ ነው! ወረሙማ የድረግ ጋንግ ነው!

Post by Right » 26 Jun 2023, 23:33

አማራ ኢትዮጵያን የሚለውጥ ኃይል ለመሆን ከቀሩት ቤረሰቦች ጋር ማበር አለበት ወይ? በግድ !!!
I share your opinion wholeheartedly. But the other ethnic groups has also has to share responsibility, at least get organized and be willing to stand up with the Amaharas and others against Oromuma. I may be mistaken but the southern groups are staying idle and are waiting for some one to rescue them from the Oromuma mafia group. When confronted with this reality they always bring numbers and populations into the argument. But if you look at closely ethnic Tigrains are not big population wise but they are well organized for their evil purposes.

What I am trying to say is that the Southerners have to open up a new front in confronting Oromuma. Nothing else.
The Guraghies, at least they have tried but they need help from the other groups. We are not talking about armed struggle here but at least form a coalition and voice your opposition.

There is a new development in Tigray that will destroy the plan of Oromuma and TPLF. That will help the resistance in the near future.
Leaving the Amharas alone to confront Oromuma is irresponsible.

TGAA
Member+
Posts: 5627
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የትግሬና ወረሞ ልዩነት፡ ትግሬ ማፊያ ነው! ወረሙማ የድረግ ጋንግ ነው!

Post by TGAA » 26 Jun 2023, 23:46

ዶ/ር ዮናስ ብሩ ስለጉራጌ የተናገረው ሌላውን ህብረተሰብ በአማራ ጥገኝነት ፕለቲካውን ለማራመድ መፈለጉ ይሁን የአገላለጽ ውልምታ እርግጠኛ መሆን አልችልም ስለአማራ ሲገልጽ እንደ ምሳሌ ስላቀረበው ፤ ነገር ግን መለጠፍና በፍላጎት መሳብ የተለያዩ ናቸው ፤ ሁለተኛ አንድ ህብረተሰብ በራሱ መደራጀቱና የራሱን አጀንዳ ይዞ መቅረቡ ግድ ቢሆንም ፤ ቅናዊ የወንድማማችነት ስሜትን በሁሉም ህብረተሰቦች መሀከል መኮትኮት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ፤ እንደኛ አይነት ከሰማንያ በላይ; ብሄረሰብ የሚኖርበት ሀገር ደግሞም የተለያየ እድገት ፤ የህዝብ ብዛት ፤ የተለያየ ሪሶርስ ባለበት ሀገር አገዛዞች እራስን መሀከል ያደረጉና በመከባበር ላይ የተመሰረቱ ቢሆኑም ፤ ምንም አይነት የተለጣፊነት ስሜት ሳይፈጥር መተባበርና ፤ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ያሉ ሽክሞችን አንዱ ከሌላው ላይ እንደጉልበቱ በፍቃደኝነት የሚካፈልበትን መንገድ መኮትኮት ያስፈልጋል ፤ መለጠፍ ኢ ዲሞክራቲ የአስተሳሰብ ኮንቴሽን ያለው ይመስለኛል ፤ ግን ለሌላው ህብረተሰብ ቀና አመለከከት ሲኖርና መተማመን ሲኖር ነው ሁላችንንም ከዋሻ አስተሳሰብ የምንወጥው ፤ ስለዚህ ተለጣፊ ከሚለው አስተሳሰብ ወጥተን በምን መንገድ ኢትዮጵያውነት በሁላችን ማህል መግነን የሚችልበት መንገድ ከታየህ ሀሳብህ ብታካፍለን መልካም ነው ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 30934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬና ወረሞ ልዩነት፡ ትግሬ ማፊያ ነው! ወረሙማ የድረግ ጋንግ ነው!

Post by Horus » 27 Jun 2023, 01:09

TGAA/Right,

መጀመሪይ ይህን መሰል ውይይት መጀመሩ አስፈላጊና ግዜያዊ ነው ።

ሲቀጥል አሁን ባለው መንግስት ውስት መብትን ለማስከበር የሚደረግ የተናጠል ትግልና መንግስት ለመለወጥ የሚደረግ አገር አቀፍ ትግል በጣም የተለያዩ ናችው ። እርግጥ አገር አቀፉ ትግል የያንዳንዱን ሕዝብ ተናጠል ትግል መርዳት አለበት ፣እያንድንዱ ተናጠል ትግል አገር አቀፉን ወደ ፊት የሚገፋ መሆን አለበት ።
ይህን መሰል እስትራተጂ ማርቀቅ ያለበት እያንዳንዱ ብሄረስብና ድርጅት ነው ።

ለምሳሌ የአማራ ንቅናቄ ወይ አንድ ወጥ የሆነው የአማራ ግምባር ለራሱ ለአማራ ሕዝብና ክልል ያለው አላማ ምን እንደ ሆነ የምታውቁ እናንተ ናችሁ ። ሲቀጥል ይህ የአማራ ግምባር ለኢትዮጵያ ያለው ግብና እስትራተጂ ምን እንደ ሆነ የምታውቁ እናንተ ናችሁ ። ሁሉም ያገሪቱ ብሄረሰቦች በአገር አቀፍ አጀንዳ ላይ አንድ አላማ ይዘው የሚተባበሩት ይህን መሰል ፕሮግራማቲክ መመሳሰል ሲኖራቸው ነው።

እንደ አንድ ጉራጌ ኢትዮጵያዊ እኔ የጉራጌ ፕሮግራም አለኝ፣ የኢትዮጵያ ፕሮግራም አለኝ ። እንደ ጉራጌ ሕዝቤ የራሱን ክልል እንደ ማንኛው ብሄር እንዲኖረውና በዚያ ምድሩ እራሱ በራሱ እንዲገዛ፣ ታሪክና ባህሉን እንዲያለም፣ እራሱን እንዲያበለጽግ ፕሮግራሜ ነው ። በነገራችን ላይ በዚህ የራስ ገዝነት አላማ ላይ መላ ጉራጌ አንድ አቋም ነው ያለው ።

ሲቀጥል እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ በዜጋዎች ፖለቲካና ነጻነት ላይ የቆመች ዘመናዊ ዴሞክራሳዊ ታላቅ ጠንካራ የበለጸገች አገር እንድትሆን ፕሮግራሜ ነው ። በነገራችን ላይ ይህም የያንዳንዱ ጉራጌ አቋም ነው ። ይህም ማለት ጉራጌ ጥርት ያለ የተናጠል ፕሮግራም ጥርት ያለ አገር አቀፍ ፕሮግራም አለው ። ለዚህም ነው ጎጎት የጉራጌ ፓርቲ አገር ፊርማ ሰብስቦ አገር አቀፍ ፓርቲ ሆኖ የተደራጀው ።

ስለዚህ አንድ የአማራም ሆነ የጋሞ ሆነ የአፋር ፓርቲ ኢትዮጵያ በዜጋዎች ሕገመንግስት ላይ የቆመች ዴሞክራሳዊት ሬፑብሊክ ትሁን ካለ ናቱራሊ የአንድ ትግል አካል ነን ። ከዚያ የሚቀረው ድርጅታዊ መናበብ ነው። እኛ ደጋግመን ገልጸናል ፣ ጉራጌ የዚህ ብሄር የዚያ ብሄር ደጋፊ ወይም ተለጣፊ አይደለም ። ለ30 አመት ወያኔ ማርጂናላይዝ ሲያደርገንና ጥያቄያችን ሲታፈን አንድም ክልል ያለው ሕዝብ ተነስቶ ጉራጌስ ለምንድነው ይህን መብት የሚከለከለው ብሎ የተሟገተልን የለም ። ዛሬም የለም ። ሌላው ቀርቶ ዛሬ ዛሬ ዶ/ር ዮናስ ጉራጌ ክልል መሆን የለበትም ነው ያለው!!! ለምን? ለምን?

ስለዚህ አሁን ትልቁ ነገር አማራ ራሱን ለማስከበር መነሳቱ ነው ። ቀጥሎ ዶ/ር ዮናስ እንዳለው አማራ ለአማራ ያለው ወጥ አጀንዳ መቅረጹ ነው ። ሲቀጥል የኢትዮፕያን መንግስት የመለወጥ ፕላንና ትግል ካለው ያ አጀንዳው ምን እንደ ሆነ ይፋ አድርጎ ሲነቃነቅና ሲታገል ያኔ ነው የደቡብ ትናንሽ ብሄረሰቦች ሁሉ ከራሳቸው ተናጠል አጀንዳና ለኢትዮጵያ ካላቸው አጀንዳ ተነስተው ካማራ ጋር የሚቆሙት፣ ካማራ ብቻ አይደለ ከማንኛውም ተመሳሳይ ትግል ጋር የሚቆሙት ።

መንገዱ ይህ ነው ። ቁልፉ ነገር እያንዳንዱ ብሄርና ድርጅት ለራሱና ለኢትዮጵያ ያለውን አጀንዳ ጥርት አድጎ አውቆ መነሳቱ ነው። ጉራጌ እንደ ሕዝብም እንደ ድርጅትም ለምሳሌ ጎጎት በዚህ ጉዳይ ላይ ጥርት ያለ አጀንዳ አለን ።

Right
Member
Posts: 2835
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የትግሬና ወረሞ ልዩነት፡ ትግሬ ማፊያ ነው! ወረሙማ የድረግ ጋንግ ነው!

Post by Right » 27 Jun 2023, 06:22

This is a healthy debate.

First of all, let us put this huge issue to rest: self administration is a good thing and a key to success. It is the model and how to arrange the federation system is the problem. It is an issue that has to be settled after the removal of the greedy Oromuma mafia group but not before.
In my opinion, ethnic federalism or killilization, is a recipe for disaster. It means non stop real-estate war. Most of the civilized world organize self governing in to 3 categories: federal, regional (state and provincial) and municipal levels. Allowing all 3 levels elect their own governing team, raise their own taxes and self govern. They strictly avoid ethnic federalism. The 3rd level self governing addresses the issue of local development all the way to the grassroots level pre emptying ethnic noise.
BUT THAT IS A LUXURIOUS DEBATE FOR THE DAY AFTER THE OROMUMA. Or a case study that can be initiated now for the day after the Oromuma.

So, please let us focus on how to get rid of this poisonous, incompetent and greedy mafia group. And how each and every citizen contributes towards the struggle without leaving much of the burden for only one group. IN MY VIEW That comes first.

Post Reply