Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7996
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአማራ ህዝባዊ ሃይል በለስ ቀናው!!

Post by Wedi » 27 Jun 2023, 03:07

የአማራ ህዝባዊ ሃይል በለስ ቀናው!!

3 የአሁን መረጃዎች ለወገን ብቻ!

1. ዘሬ ጠዋት በአማራ ህዝባዊ ሃል ሶማ ብርጌድ ላይ ተኩስ የከፈተው የብልጽግና ዘብ አብዛኛው ገቢ ተደርጓል። የእናርጅ እናውጋ ህዝብ የሚገርም ስራ እየሰራ ነው። እስካሁን 32 የጠላት ሃይል ተሸኝቷል። በምርኮ የገባው ብዛት ....... ይሄ ይቆይ💀

2. በተመሳሳይ ዛሬ ጠዋት የአማራ ህዝባዊ ሃይል የአባይ ዘብ ብርጌድ ስንቅ ጭንሃል የተባለ ግለሰብ መርጡለ ማርያም ከተማ አቅራቢያ በስርዓቱ ጠባቂዎች ታግቶ የነበረ ቢሆንም ህዝባዊ ሃይሉ የታገተውን ግለሰብ በማስለቀቅ 5 ፖሊሶችን በምርኮ ተወስደዋል።

3. የዳሞት ፋኖ አረፋ ከምትባል ቦታ ላይ የብልፅግናን ዘብ አረፋ እያስደፈቀው መሆኑን live አድምጠናል።
ሚሊሺያ ወገን ያላችሁ ምከሯቸው፤ አርሰው ይብሉ!