Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12470
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

አሳዛኝ --- የትግራይ እናቶች ስለሞቱት ልጆቻቸው በዚህ መልኩ እያለቀሱ ይገኛሉ።

Post by Misraq » 27 Jun 2023, 13:48

.
.
.

The TPLF rich kids are having a wonderful time in the west but the poor Tegaru pay the price and their mothers crying like the below



union
Member+
Posts: 6429
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አሳዛኝ --- የትግራይ እናቶች ስለሞቱት ልጆቻቸው በዚህ መልኩ እያለቀሱ ይገኛሉ።

Post by union » 27 Jun 2023, 14:49

እነኚ የተረገሙ። ያውም የገዳያቸውን ባንዲራ ሰቅለው ነው የሚያለቅሱት። ሀሞተ ቢሶች!

Misraq wrote:
27 Jun 2023, 13:48
.
.
.

The TPLF rich kids are having a wonderful time in the west but the poor Tegaru pay the price and their mothers crying like the below



Abere
Senior Member
Posts: 11137
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሳዛኝ --- የትግራይ እናቶች ስለሞቱት ልጆቻቸው በዚህ መልኩ እያለቀሱ ይገኛሉ።

Post by Abere » 27 Jun 2023, 15:01

እንደ እኔ ከትግራይ ውስጥ መሃይምነት ገና አልጠፋም - በፍጹም አልተነካም። መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው። ወያኔ በጨለማ ውስጥ መያዦ ያደረeግው ህዝብ ነው። 97% የትግራይ ህዝብ እጁን ተጎትቶ የሚፈርም ከሆነ በዚህ ዘመን ገና መሪ ማለት ከፈጣሪ በታች የተሰጠ ሃይል ነው ብሎ ያምናል። በመለስ ዜናዊ ስም ጽላት የቀረጸ፤ በደብረጽዮን ስም ቅዳሴ እና ውዳሴ ደብረጽዮን የሚደግም ህዝብ ገና ገና ለስልጣኔ ባዕድ ነው። ከወያኔ ግዞት አማራ ሃይል መስዋዕት ከፍሎ ነጻ ቢያወጣው አብይ አህመድ መልሶ ጫነባቸው። የሚያሳዝን ነው። አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በጽልመት እና መሃይምነት ውስጥ ያለ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ነው ቢባል ውሸት አይሆንም። የጨለማው ንጉስ ወያኔ በሚያሳዝን ሁኔታ በትግራይ ህዝብ ላይ ሀዘን አወረደበት።
በምን እንደት ተደርጎ ነው የትግራይ ህዝብ ነጻ የሚወጣ ከጨለማ የወያኔ እና የኦነግ ሴረኛ መዥገር? ማንም እንደሚገነዘበው አሁን ትግራይ ከጎሳ ፓለቲካ እና ጎሳ ፌደራል ስርዐት ተጠቃሚ ሳትሆን 1ኛ ደረጃ ተጎጅ ናት። ዱሮ ተጠቃሚ የነበረችው ወያኔ በሁሉም ክልልሎች የበላይ አስተዳዳሪ፤ የፋናንስ ወዘተ ባለቤት ስለነበረ ነው። ወደ ፊት ግን ትግራይ አድስ ከሚፈጠሩት ክልሎች ማለት እንደ ወላይታ፤ ጉራጌ ወይም እንደ ሌሎቹ አንዷነች። የትግራይ ህዝብ ንዑስ ክልል ስለሆነ ህዝቡ ክልል በሚባል እስር ቤት ይኖራል። ስለዚህ ነው ወያኔን ማጥፋት ትግራይን ማዳን ነው የምንለው ።
union wrote:
27 Jun 2023, 14:49
እነኚ የተረገሙ። ያውም የገዳያቸውን ባንዲራ ሰቅለው ነው የሚያለቅሱት። ሀሞተ ቢሶች!

Post Reply