-
- Member+
- Posts: 8591
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Selam/ ይህንን ፖስት የፖሰተው አማራን መስሎ ለመጮህ የተሰጠውን ወያኔያዊ ሚሽን ዘንግቶ በስህተት መሆኑን ማየት እንችላለን። ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይነድ የለም። ትግራዋይ ዎንድሜ Selam/ ከሰው የሚለየው በራሱ ጭንቅላት ማሰብ እና መወሰን አለመቻሉ ነው። በማይክ ሀመር ሳምባ የሚተነፍስ ለሆዱ ብቻ የሚኖር፣ ገንዘብ ከተሰጠው ኩዑንቲ በልታ ያሳደገችዉን ትግራወይቲ እናቱን የሚሸጥ ባንዳ ወያኔ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Senior Member
- Posts: 12837
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 12837
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member+
- Posts: 8591
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
በኢንተርኔት ላይ መንፈሳዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የወያኔ ካድሬአችን አይተ Selam/ ምንም እንኳን ትግራይ ገብቶ ጦርነትን የመዋጋት ፍላጎት ባይኖረውም፣ ዎደ ጦር ግምባር ለሚልካቸው የትግራይ ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናትን ግን ባርኮና ቀድሶ እንደሚልካቸው ይታወቃል። አምየን።
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
በኢንተርኔት ላይ ኮሚኒስታዊ ውጊያ እያካሄድኩ ነው የሚለው ታላቁ የሻቢያ ካድሬአችን አይተ ደደቦ ፣ ምንም እንኳን መንደፈራ ደውሎ ዘመዶቹን ወደ ስደት እንዲሄዱ በከፍተኛ ሁኔታ እያበረታቻቸውና እየደገፋቸው ቢሆንም፣ የሌሎች ቤተሰቦችን ወጣቶችና ታዳጊ ህፃናት ግን ረግሞና አስገድዶ ወደ ሳዋ በረሃ እንደሚልካቸው ይታወቃል። ኪምየን!
-
- Member+
- Posts: 8591
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
ብትወዱም ባትወዱም ፣ አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ን አትንኩብን። የወያኔ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሰጠውን በነፃነት የመናገር መብቱ ልትነኩበት አንፈቅድም!!
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ን አትንኩብን። የወያኔ አብዮታዊ ዴሞክራሲ የሰጠውን በነፃነት የመናገር መብቱ ልትነኩበት አንፈቅድም!!
-
- Senior Member
- Posts: 12837
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
ወደዳችሁም ጠላችሁም ኤርትራ ኮሚኒስታዊ ሰሜን ኮርያ ነች።
በተጠንቀቅ ቆማ ከኪም ትዕዛዝ እየጠበቀች ነው እንጂ ፣ ከፈለገች ያጠመደችውን ኒውክለር ሚሳይል ከመንደፈራ ዛሬ አስወንጭፋ ጠላቷን አሜሪካን በአንድ ሰዓት ውስጥ ማጥፋት ትችላለች። በኮላተራል ዳሜጅ በስደት የሚኖሩት ሶስት ሚሊዮን ልጆቿ አብረው እንዳይጠፉ ወደ ሳዋ መጥተው በንከር ውስጥ እንዲሸሸጉ ጥሪና ዝግጅት እያደረገች ነው።
በተጠንቀቅ ቆማ ከኪም ትዕዛዝ እየጠበቀች ነው እንጂ ፣ ከፈለገች ያጠመደችውን ኒውክለር ሚሳይል ከመንደፈራ ዛሬ አስወንጭፋ ጠላቷን አሜሪካን በአንድ ሰዓት ውስጥ ማጥፋት ትችላለች። በኮላተራል ዳሜጅ በስደት የሚኖሩት ሶስት ሚሊዮን ልጆቿ አብረው እንዳይጠፉ ወደ ሳዋ መጥተው በንከር ውስጥ እንዲሸሸጉ ጥሪና ዝግጅት እያደረገች ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 11966
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Tigray - Spiritual Center of the World!
“History is the Best Medicine for a Sick Mind”
-
- Senior Member
- Posts: 12837
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 12837
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59