-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Axumezana የቀበረው፥ ፈንጂ፥
ሁመራ፥ ተከዘ፥ ህፃናት፥ ሲዋኙ፥
ጦርነት፥ እየመጣ፥መሆኑን፥ ሳይቃኙ፥
Axumezana እዝያ፥ ድንገት፥ ደርሶ
በድልድዩ፥ አጠገብ፥ መልሶ፥ ተመላልሶ፥
ተከዘን፥ አዘዘው፥ በስመ፥ አዳኙ
የተጋሩ፥ ልጆች፥ ለዘላለም፥ እንዲዋኙ
ተከዘ፥ ታስረዋል፥ ከትግረዋይ፥ ጋራ፥
ሊፈታው፥ አይችል፥የጎንደር፥ ደብተራ፥
ጦርነት፥ እየመጣ፥መሆኑን፥ ሳይቃኙ፥
Axumezana እዝያ፥ ድንገት፥ ደርሶ
በድልድዩ፥ አጠገብ፥ መልሶ፥ ተመላልሶ፥
ተከዘን፥ አዘዘው፥ በስመ፥ አዳኙ
የተጋሩ፥ ልጆች፥ ለዘላለም፥ እንዲዋኙ
ተከዘ፥ ታስረዋል፥ ከትግረዋይ፥ ጋራ፥
ሊፈታው፥ አይችል፥የጎንደር፥ ደብተራ፥
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 12581
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: Axumezana የቀበረው፥ ፈንጂ፥
Axumqizenamu
ትግሬ መልካም አጋጣሚ አገኘሁ ብሎ እንደሚመጣ እናውቃለን። we have yet to settle the score and and we know our struggle is far from over. ትግሬንም ኦሮሙማም እንመክታለን። አማራን እንደፈራችሁት ግልፅ ነው። መሳርያችሁን ቀምተን ገርፈን እንልካለን።በመጨረሻም ድሉ የአማራ ነው። 200ሺህ ትጥቅ ያልፈታ ተዋጊ አለኝ ለሚለው ሕወሃት 1 ሚልዬን አማራ ፋኖን እንደሚቀላቀልና ታሪክ እንደሚሰራ ምንም ጥርጥር የለንም።
-
- Senior Member
- Posts: 11335
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: Axumezana የቀበረው፥ ፈንጂ፥
አክሱምዒዛና የቀበረው ፈንጅ ትግራይን ፍርስርሷን አውጥቶ በታተናት።
እሾህ ላጣሪው - ሴራ ለሠሪው እንድሉ የትግሬ-ወያኔ አማራ ጠል ተንኮል በመጨረሻ ላይ ትግራይን አምስት ሳንቲም አሳክሎ አቆነጃጃት። Tigray is now in modelist se.xy looking province - got its right size and in good shape.
እሾህ ላጣሪው - ሴራ ለሠሪው እንድሉ የትግሬ-ወያኔ አማራ ጠል ተንኮል በመጨረሻ ላይ ትግራይን አምስት ሳንቲም አሳክሎ አቆነጃጃት። Tigray is now in modelist se.xy looking province - got its right size and in good shape.
-
- Senior Member+
- Posts: 20807
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: Axumezana የቀበረው፥ ፈንጂ፥
Azumqezenamu,
ከአማራ መንጋጋ አይደለም ሁመራ... ጥሬ ስጋ ሲያውራርዱ ጥርሳቸው ላይ የቀረ ሞራም በስንጥር መንቀል አትችሉም.. አቅሙም ብልሃቱም የላችሁም::
(ነጭ ነጯን ነው እምንናገረው)
እነቷን ተናግሮ በመሸበት ለሽ ነው አካላቴ::
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: Axumezana የቀበረው፥ ፈንጂ፥
My Amhara friends Axumezana is not your enemy ! We should all be happy on the return of the Tigrayans who were displaced to Sudan, Tigray and the rest of Ethiopia to Western Tigray. Any issue could be resolved as per the Constitution.
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 13980
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15