Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ራሱን Selam ብሎ የሚጠራው ወያኔ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራ እና ራያ የአማራ ነው ከትባለ ጀምሮ እንደ አበደ ውሻ.. እየተንዠረዠረ ነው:

Post by Selam/ » 05 Apr 2024, 17:07

መቼም የሻቦ ጭቅቅታሞች ከሰላም መልስ ለማግኘት እንደተራቡ ጫጩቶች አሰፍስፋችሁ በወረፋ እየጠበቃችሁ እንደሆነ ይገባኛል።

ግን ሲጀመር የምትፅፉትን የካድሬ ቅራቅንቦ ሳላነብ እንዴት ልመልስላችሁ?

ባይሆን ባይሆን በሚቀጥለው ጊዜ ጥያቄያችሁን በመፅሀፍ በአንድነት አሳትማችሁ በውሻዬ ‘ውድ’ አድራሻ በኩል ላኩ። ግን ተጠንቀቁ፣ እርኩስ እርኩስና ጎጥ ጎጥ ከሸተታት አሸቀንጥራ ትጥለዋለች ወይንም ለላኪው መልሳ ትልከዋለች። ሆኖም ወደ ሳዋና ራስ አጅዲር ምንም የመገናኛ መስመር ስለሌለ አዲስ አበባ ወይንም ካርቱም ያለችውን የአክስታችሁን አድራሻ c/o አድርጋችሁ መላክን አትርሱ። ግን ታዲያ ከአል-ሽባብ ጋ እንደለመዳችሁት ፈንጂ ጠቅልላችሁ ለመላክ ብትሞክሩ፣ እኔን አያድርገኝ ጠንካራ አናታችሁ ላይ ነው መልሼ የማቦነው።


Last edited by Selam/ on 05 Apr 2024, 17:18, edited 1 time in total.







Selam/
Senior Member
Posts: 11861
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ራሱን Selam ብሎ የሚጠራው ወያኔ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራ እና ራያ የአማራ ነው ከትባለ ጀምሮ እንደ አበደ ውሻ.. እየተንዠረዠረ ነው:

Post by Selam/ » 08 Apr 2024, 07:36

የውሸትም ቢሆን፣ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ልጆች ለወሎ፣ ለሸዋ፣ ለጎጃምና ለበጌ ምድር ያላችሁ የተለየ ፍቅርና አክብሮት የሚደነቅ ነው። ሆኖም አንዱን ክፍለ ሃገር ከሌላው ክፍለ ሃገር ለማናቆር የሚሞክር ሰው ዕርጉም ነው።

ሰቆቃችሁ ቢያሳዝነኝ የደረቀ ጉረሮችሁን እንኳን ላርጥብላችሁ ብዬ ነው፥



ethiopianunity
Member+
Posts: 9128
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ራሱን Selam ብሎ የሚጠራው ወያኔ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራ እና ራያ የአማራ ነው ከትባለ ጀምሮ እንደ አበደ ውሻ.. እየተንዠረዠረ ነው:

Post by ethiopianunity » 14 Apr 2024, 10:18

Fed-up,

I am beginning to believe the Shabos really know Weyanes well. You maybe right, Selam maybe that Jiji Keya on Social Media, she has fowl mouth


Digital Weyane
Member+
Posts: 8549
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ራሱን Selam ብሎ የሚጠራው ወያኔ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራ እና ራያ የአማራ ነው ከትባለ ጀምሮ እንደ አበደ ውሻ.. እየተንዠረዠረ ነው:

Post by Digital Weyane » 14 Apr 2024, 17:40

ጁንታዋይ ዎንድሜ Selam/ ጥርት ያለ ትግራዋይ ሆኖ እያለ አማራ ሆኖ ለመታየት የሚያደርገው ድራማ በጣም የሚገርም ነው። ጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ሩም ሰርቪስ ያዛል። :roll: :roll:


Post Reply