-
- Member+
- Posts: 7938
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
አይ እምዬ ኢትዮጲያ, መውደቂያሽ ደረሰ?
የcyber ጀግኖች ልጆችሽ የሰው ባሕርና መሬት ሲያቃምቱና የሕልም ዳቦ ሲበሉ አንቺ ሰላም ተስኖሽ አንዱ ቢሄር ከሌላው ቢላ ዚማዝ ዛሬ ደግሞ እሱ አልበቃሽ ብሎ አስከፊና አስፈሪው የሃይማኖት ጦርነት ተነሳብሽ። እምዬ ....የመጨረሻሽ ደረሰ።
-
- Senior Member
- Posts: 12790
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: አይ እምዬ ኢትዮጲያ, መውደቂያሽ ደረሰ?
I have a strong feeling that the agame are behind all these attacks to sow discord among Amhara religious groups.
-
- Member
- Posts: 2327
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: አይ እምዬ ኢትዮጲያ, መውደቂያሽ ደረሰ?
No doubt, this massacre against the muslims is perpetrated by PP and TPLF combo. They are trying to blame on Fano. Unless Fanos are stupid, they get nothing from creating religious war among the Amara people they say they represent.
-
- Senior Member+
- Posts: 20729
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: አይ እምዬ ኢትዮጲያ, መውደቂያሽ ደረሰ?
This is the work of agameeee.
"ኢትዬጵያን እናፈርሳታለን" ጌታቸው ረዳ::
ፕላኑ
አዲስ አበባን ዋና ከተማዋ ያደረገች ኦሮምያ የምትባል አገር ትወለዳለች
ትግራ መቀሌን ዋና ከተማዋ ያረገች አገር ትመሰርታለች
ኦጋዴን ጂጂጋን
አማራ እና ደቡብ ጎንደር ባህርዳር ማርቆስ ደሴ እኔ እኔ እያሉ ሊባሉ ሰልሚችሉ አገር መሆን ላይችሉ ይችላሉ
አፋር ወደ እናት አገራቸው ኤርትራ ይቀላቀላሉ::
-
- Member
- Posts: 2327
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: አይ እምዬ ኢትዮጲያ, መውደቂያሽ ደረሰ?
አይይይይ አለች በላይነሽ
ያሳዝናል።
ያሳዝናል።