Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9940
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በጣም ተዓምር ነገር ተከሰተ፣ የአማራ ክልል ዉስጥ።

Post by DefendTheTruth » 10 Apr 2024, 14:36

የተገደለ ሰዉ ሞትን ድል ነስቶ ስነሳ እስከ ዛሬ ሰምተን አናዉቅም ነበር፣ (ከክርስቶስ ዉጭ ማለቴ ነዉ)፤ አዲስ ግኝት ነዉ በአማራ ክልል እያየን የለዉ፤ ድንቅ ታዕምር ነዉ።

በእብድ የምመራ አብዮት ይህንን አስገኝቶልናል፣ ሌላ ብያጥረዉ ይህን አዲስ ግኝት እዉን አድርጎ አልፎዋል ና።


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9940
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በጣም ተዓምር ነገር ተከሰተ፣ የአማራ ክልል ዉስጥ።

Post by DefendTheTruth » 12 Apr 2024, 14:35

ጉድ እዩ ብቻ! የሞተ ሰዉ ተነስቶ ስያወራ፣ ጉድ ነዉ።



ሜዳ ላይ ተመቶ፣ ሚዲያ ላይ የቀረዉ አከል ጉዳይ። እፍረት የለሽ፣ 90 በ 100 ልፍለፋ።


Post Reply