Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7997
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"ግልገል ፋኖዎች" በተለምዶ የብአዴን አድማ ብተና አባላት እየተባሉ የሚጠሩት/ በብዛት ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው!!

Post by Wedi » 13 Apr 2024, 08:17

"ግልገል ፋኖዎች" በተለምዶ የብአዴን አድማ ብተና አባላት እየተባሉ የሚጠሩት/ በብዛት ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው!!


የአድማብተና አደረጃጀት ዳግም እየፈረሰ ነው!

አንደኛውን ዙር የአድማ ብተና (ግልገል ፋኖ) ስልጠና አጠናቀው ዞር ሲሉ፣ ግልገሎቹ የሉም። ሁለተኛውን ስልጠና አጠናቀው ሲመለሱ፣ ግልገሎቹ ከፋኖ ካምፕ ተገኙ።

በአሁኑ ሰዓት የአድማብተና ስልጠና ለፋኖ ወጭ ቆጠቢ የስልጠና ዘዴ ሆኗል። በሰራዊቱ አዛዦች አጠራር "ግልገል ፋኖ" የሚባለውን ኃይል ከጠላት ካምፕ ወደ ወገን ካምፕ ለማምጣት በትግሉ ዓላማ ከሚማረከው በተጨማሪ፣ ፋኖ ካሮትም አርጩሜም ይዞለት መቅረቡን ይቀጥላል።