Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

የአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን በብልጽግና ላይ ከፍተኛ ስጋትና ውጥረት አንግሷል፤ አዲስ አበባ ይህን ትመስላለች

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Apr 2024, 01:58

የአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን በብልጽግና ላይ ከፍተኛ ስጋትና ውጥረት አንግሷል፤ አዲስ አበባ ይህን ትመስላለች

አዲስ አበባ የፋኖ ኦፐሬሽን ተከትሎ በአዲስ አበባ የብልጽግናው ግፈኛ አገዛዝ መንደር ከፍተኛ የስጋትና ውጥረት ነግሶአል። የፋሽታዊው የበሻሻ ደላላ አገዛዝ እውር ድንብር እርምጃዎች ውስጥ አስገብቶታል። ቤቱን፣ ማህበራዊ ትስስሩንና ቅርሱን የሚያፈርሱበት፣ ለመገፋትና ለውርደት የዳረጉት፣ በስጋትና በጭንቀት የእለት ተእለት ህይወቱን እንዲገፋ ባለጊዜዎቹ የጫኑበት የአዲስ አበባ ህዝብ በከፍተኛ መነቃቃት ውስጥ እንደሚገኝ እንዲሁም የጀግናው የሻለቃ ናሁስናይ የአርበኝነት ተጋድሎ ዋና መነጋገሪያ ርእስት እንደሆነ በርክታ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

በአዲስ አበባ ማንነት ተኮር የጅምላ አፈሳ እየተካሄደ ነው። በመኪና ተጭነው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስደዋል!

ፋሽታዊው አብይ አህመድ የአዲስ አበባ ጥበቃን ፣ የአዲስ አባባ ፓሊስ በሪፓብሊካን ልዩ ሃይል ስር አንዲሆን አድርጎአል

ከመከካከለኛ እስከ ከፍተኛ ባለስልጣን ማንም ከሀገር እንዳይወጣ መመሪያ ተላልፎአል።

አማርኛ ተናጋሪ የከፍተኛ በላስልጣኖች የግልና የቤት ጥበቃዎች ከስምሬት እንዲነሱ ተደርገዋል።

የብልጽግና የከፍተኛ የስጋትና የመሸበር የስበት ማከል ሆናልች።

ባለጥቁር መስታወት የባለስልጣናት ቪኤይቶች እና ዘመናዊ መኪኖቻቸው አይታዩም፤

በየናይት ክለቡ የሚዞሩ ምሽቱና ለሊቱ የራሳቸው የሚመስላቸው ባለጊዜዎች በየጎሬያቸው ተከተዋል።

በየመንገዱ በሕገወጥ እንቅስቃሴ የሚታወቁና ስርዐት አልበኞቹ የባለስልጣናት ቤተሰቦች የሉም፤

በየመጠጥ ቤቱ ሲሳደቡ የሚውሉ ካድሬዎች ቤታቸው ተከተዋል፤

የውጪ ዲፕሎማቶች መኪኖች በብዛት አዲስ አበባ ላይ አይንቀሳቀሱም፣ ምዕራባውያን በየዲፕሎማቶቻቸው መኖሪያ ቤቶች ላይ ጥብቅ ጥበቃ እያደረጉ ነው፤

ስርዐቱ የፈጠራቸው ስርዐት አልበኞች ዘራፊዎችና አጋቾች የለመዱትን ወንጀል እንዳይፈፅሙ ከፍተኛ ፍራቻዎች ጨምረዋል።

የፋኖ ኦፕሬሽንን ተከትሎ እንቅስቃሴዎች እየተለወጡ ነው።

የአዲስ አበባው ኦፕሬሽን ብዙ ፋይዳ አለው በጥቂቱ

1. የፋኖን ሀቅምና ቁርጠኝነት አሳይቷል

2. የስርዓቱን ድክመት አጋልጣል አሸብሯልም

3. የአአን ህዝብ የፍራት ቆፈን ገፏል አነቃቅቷል

4. ትግሉ በከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ለአለም አሷይቷል!

Wedi
Member+
Posts: 7997
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የአዲስ አበባው የፋኖ ኦፕሬሽን በብልጽግና ላይ ከፍተኛ ስጋትና ውጥረት አንግሷል፤ አዲስ አበባ ይህን ትመስላለች

Post by Wedi » 14 Apr 2024, 02:22

በፋኖ በአዲስ አበባ የተደረገው ኦፕሬሽን የጋላውን ባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላን ዳግም ለመማረክ ካልሆነም ለማስወገድ ነበር!!

ድል ለአማራ ህዝብ!!


Start at 26:38

https://rumble.com/embed/v4mouhr/?pub=4

Post Reply