Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ትህነግ ወደ አላማጣ ፣ ፋኖ ወደ ደሴ !! የ ብአዴን የዘመናት ወርደትና የ አማራ ህዝብ መራር ትግል፣

Post by Za-Ilmaknun » 15 Apr 2024, 11:37



ነገሮች ከበድ ከረር እያሉ ነው፣፣ ትህነግ በ ኦህዴድ አበረታችነት ወደ አላማጣ እየዘለቀ ነው፣፣ የፋኖው ምት የበረታበተረ የ ኦህዴድ አገዛዝ ትህነግን መጠቀሚያ እያደረገ የ ትግራየረን ህዝብ ለዳግም እልቂት ሊዳርግ ነው፡፡ የ ፋኖው ትግል አዲስ አበባን ነፃ በማውጣት አራት ኪሎ የመሸገውን ከሃዲ ቡድን ሲያፀዳ የ አማራውም የ ኢትዮዽያም ችግር ይፈታል፣፣

አማራው ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ እንጂ ወደ መቀሌ ለጊዜው አያደረረግም፣፣ ትህነግ የተደገሰለተረን የማይረዳ በስሜት የሚደናበር የ አዛውንት ክለብ ነው፣፣ ለጊዜው ከበሮውን ይደልቅ!!

ፋኖ ኮታበር ደርሷል !!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13655
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ትህነግ ወደ አላማጣ ፣ ፋኖ ወደ ደሴ !! የ ብአዴን የዘመናት ወርደትና የ አማራ ህዝብ መራር ትግል፣

Post by Axumezana » 15 Apr 2024, 12:05

ህገ፥ መንግስቱ፥ መከበር፥ አለበት፤ ከዚያም፥ ችግሩን፥ በውይይት፥ መፍታት፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11149
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትህነግ ወደ አላማጣ ፣ ፋኖ ወደ ደሴ !! የ ብአዴን የዘመናት ወርደትና የ አማራ ህዝብ መራር ትግል፣

Post by Abere » 15 Apr 2024, 12:14


የጦርነቱ ዑዴት የሚቋረጠው ወያኔ እና ኦነግ ሲደመሰሱ ነው። ትግሬም እየመጣ አማራ መሬት ይወራል፤በቀጣዩ እንደ ቅጠል ይረግፋል። ጦርነቱ ይቀጥላል.....

Right
Member
Posts: 2842
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትህነግ ወደ አላማጣ ፣ ፋኖ ወደ ደሴ !! የ ብአዴን የዘመናት ወርደትና የ አማራ ህዝብ መራር ትግል፣

Post by Right » 15 Apr 2024, 12:18

TPLF is a burden for the people of Tigray. They are making another tragic mistake, this time on behalf of the dying PP. The Tigrian youth have to do what the Eritreans youth have done, escape Tigray in every directions. If the children and grandchildren of the TPLF leaders avoid war and enjoy life abroad so is the children of poor Tigrians.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ትህነግ ወደ አላማጣ ፣ ፋኖ ወደ ደሴ !! የ ብአዴን የዘመናት ወርደትና የ አማራ ህዝብ መራር ትግል፣

Post by Za-Ilmaknun » 15 Apr 2024, 12:21

Axumezana wrote:
15 Apr 2024, 12:05
ህገ፥ መንግስቱ፥ መከበር፥ አለበት፤ ከዚያም፥ ችግሩን፥ በውይይት፥ መፍታት፥ ነው።
You have been told for a gazillion times that the "hige mengist" is actually a TPLF manifesto imposed on the Amhara people. It is null and void from the get go. TPLF is helping OPDO by backstabbing the Amhara people from behind. This perhaps is transitioning the Amhara struggle for survival to a different level and, inviting once again unnecessary sacrifice for the people of Tigray. Otherwise the occupation won't stay much longer.

Post Reply