Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11149
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በፀረ-አማራ የስካር ስሜት ከሰፌዱ ወደ ምጣዱ እሳት እየታፈሰ የሚነዳው የትግራይ መንጋ ሳያቋርጥ በቀጣዩ በአማራ ኃይል ይቆላል። በኦነግ እና ወያኔ ሴራ በአማራ ላይ የሚጫን ቀንበር አይኖርም።

Post by Abere » 16 Apr 2024, 09:32

በፀረ-አማራ የስካር ስሜት ከሰፌዱ ወደ ምጣዱ እሳት እየታፈሰ የሚነዳው የትግራይ መንጋ ሳያቋርጥ በቀጣዩ በአማራ ኃይል ይቆላል። በኦነግ እና ወያኔ ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ የሚጫን ቀንበር አይኖርም።


ኦነጋዊ አብይ አህመድ በተደጋጋሚ ለአማራ ህዝብ ያረጋገጠለት ነገር ቢኖር አማራን ከአገሩ እና ከርስቱ ላይ ማጥፋት ያለበት -አማራ እርሱ የእኔ ነው ለሚለው ኦሮሞ የህልውና ስጋት ነው ብሎ የሚያስብ የአማራ ህዝብ እና እርስት ለሌሎች ጸረ አማራ ትግሬ ወያኔዎች፤ ለሱዳን ወዘተ በቅርጫ መስጠት ነው። አሁን በወሎ ራያ አላማጣ የተደረገው ይህ ነው። ይህ ሴራ ግን ውጤት አልባ ብቻ ሳይሆን እንደ በግ በመንጋ ዘወትር እየተነዳ የሚመጣው ትግሬ ለዕልቂት እና ለዘላቂ ግጭት መዳረግ ብቻ ነው። ዛሬ የአማራ ህዝብ የሚገኝበት ተክለ ቁመና ይሁን የፓለቲካ ንቃተ ህሌና እንደ 1990ዎቹ አይደለም። አማራ እጅግ ተገዳዳሪ መከላለያ ፋኖ ገንብቷል፤ በርካታ አማራን አሳልፈው የሚሰጡ የአማራ ካድሬ ብልጽግናዎችን በልቷል፤ በርካታ የኦነግ-መከላካየ ሰራዊት እና ከፍተኛ አመራሮችን ደምስሷል፡ ይበልጡንም ትግሉ እያደገ መጥቶ ዛሬ የፋኖ የመሳሪያ ድምጽ አድስ አበባ እራሱን አብይ አህመድን ስጋት ጥሎበታል። ይህ እየሆነ ነው የጭንቀቱ ተካፋይ ወያኔ በኦነግ እየተመራ ራያን እንድወር በድጋሜ የተሰላው - ውጤቱ ግን የትግራይህዝብ ወደ ዘላቂ እስር ቤት እና ሞት ነው የሚያመራው። ማንም ትግሬ ወደ አማራ አገር የትራንስፓርት፤የኢኮኖሚ ግብይይት ፤ ግንኙነት፤ ማህበራዊ ተቀባይነት እንዳይኖረው የሚያደርግ። ትግሬ ወያኔን በብብቱ እስከ ያዘ ድረስ ከአማራ ጋር አንዳች ህብረት አይኖረውም - ሊኖረውም አይፈቀድም። ትግሉ ይቀጥላል - ወያኔ እና ኦነግ እስኪ ደመሰሱ ድረስ

በኢትዮጵያ ወይ አማራ ይኖራል፤ ወይ ኦነግ እና ትግሬ ወያኔ ይኖራሉ - አማራ ግን ከኦነግ እና ትግሬ ወያኔ ጋር መቸም አብሮ አይኖርም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13655
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በፀረ-አማራ የስካር ስሜት ከሰፌዱ ወደ ምጣዱ እሳት እየታፈሰ የሚነዳው የትግራይ መንጋ ሳያቋርጥ በቀጣዩ በአማራ ኃይል ይቆላል። በኦነግ እና ወያኔ ሴራ በአማራ ላይ የሚጫን ቀንበር አይ

Post by Axumezana » 16 Apr 2024, 11:36

መጭው፥ ዘመን፥ የፍቅር፥የአንድነትና፥ አብሮ፥የመኖር፥ዘመን፥ ይሆናል፥ ችግርን፥ በሰላም፥ዘክሮና፥መክሮ፥ መፍታት፥ የአባቶቻችን፥ ባህል፥ነው። ከተነጋገርን፥ ለሁሉም፥ መፍትሄ፥አለው።

Post Reply