Page 1 of 1

የዋቅጅራ ልጅ ራሱን ለህወሃት ለመሸጥ የማይፈንቅለው ዲንጋይ የለም!!

Posted: 19 Apr 2024, 12:27
by Wedi
የዋቅጅራ ልጅ ራሱን ለህወሃት ለመሸጥ የማይፈንቅለው ዲንጋይ የለም!!
:lol:
Please wait, video is loading...

Re: የዋቅጅራ ልጅ ራሱን ለህወሃት ለመሸጥ የማይፈንቅለው ዲንጋይ የለም!!

Posted: 19 Apr 2024, 12:57
by Wedi
"ህወሃት ማለት እኮ 1 + 1 =2፣ ኮካ ማለት ጥቁር ፣ ፋንታ ማለት ደግሞ ቀይ ነው ብለ የነገርናቸውና ያስተማርናቸው የዜሮ IQ ስብስብ እና ማህይሞች ናቸው!" የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ የተናገረው!!
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Re: የዋቅጅራ ልጅ ራሱን ለህወሃት ለመሸጥ የማይፈንቅለው ዲንጋይ የለም!!

Posted: 19 Apr 2024, 13:55
by Misraq
ኤርምያስ ዎሮሞ የጉራጌ እና የአማራ ድቅል ነው፥፥ ድቅል ስትሆን የሶስቱንም ቤስት አውጥተህ አሪፍ hybrid መሆን አለብህ እንጂ ዛሬ እዚህ ነገ እዛ መሆን የለብህም፥፥ ድቅሎች ላይ የሚንጸባረቀው ግን ይህ ነው፥፥ ዛሬ ኦነግ ነገ ዜጋ ከነገወድያ ፋኖ ከዛም ቲዲፌ ወዘተ፥፥

እንደ ኤርምያስ አቁዋሙን የቀያየረ ሆዳም ግለሰብ የለም