-
- Senior Member+
- Posts: 30991
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ላንጋኖ ፣ ሻላ ፣ ገናሌ ፣ ሸበሌ ፣ ባሌ የሴም ቋንቋ ቃላት እንደ ሆኑ ስንቶቻችሁ ታውቁ ነበር!
ሁሉም የሴም ቃላት ሲሆኑ ወንዝ፣ ሃይቅ፣ የወንዝ ሸለቆ፣ የሃይቅ ሸለቆ ማለት ናቸው። ሁሌም እንደ ምለው ማ ይንገር የነበረ ፤ ማ ይሰይም የፈጠረ ፣ ማ ያርዳ የቀበረ ነው! ወደ ፊት በያንዳንዱ ላይ ከናይል አባይ ጀምሮ በዝርዝር እመለስባቸዋለሁ ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30991
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ላንጋኖ ፣ ሻላ ፣ ገናሌ ፣ ሸበሌ ፣ ባሌ የሴም ቋንቋ ቃላት እንደ ሆኑ ስንቶቻችሁ ታውቁ ነበር!
ሱማሌ ምን ማለት እንደ ሆነም ዲሳፈር አድርጌዋለሁ! ነገር ግን ትርጉሙን ይፋ የማደርገው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ቤዝ አግኝቶ በሱማሌ ባህር ላይ ከወጣ ብቻ ነው ። ቃሉ አፋርኛ ሲሆን ኦሪጂናል ሱማሌዎችም ሰሜን ሱማሌዎች ናቸው ።