Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 19 Apr 2024, 21:50

ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም

Digital Weyane
Member+
Posts: 8562
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Digital Weyane » 19 Apr 2024, 22:37

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 19 Apr 2024, 22:58

Digital Weyane wrote:
19 Apr 2024, 22:37
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:
ኢትዮጵያን ለልመና ያበቁት ሻቢያ የተባለ ያረብ ተከፋይ አጋሚዶ፣ ወያኔ የተባለ ለማኝ ያሜሪካ አቃጣሪና አረመኔው ኦነግ ናችሁ ። ዛሬ እዚም እዛም የሚወራጨው ኦሮሙማ የናንተ ፍጡርና ቅልብ ነው ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ አልፋ ትነሳለች!! አኩሪና አፍሪ ሕዝቧ ይህው ዛሬም በፍጥነት እንደ ሚያድጉ የምትጠላው ያለም ባንክ ነው የመሰከረው! ሃብት የሚፈጥሩት መዥገር የናንተ ብጤ ፌክ ነጻ አውጪዎችና ተገጣይ ያረብ ፕሮክሲዎች ሳይሆኑ የተከበረው ሰራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

አለ ምንም ጥርጥር ይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን ነው ።

አንተ ግን ጣሊያን የሰራውን ቤት በ30 አመት ቀለም መቀባት አቅቶህ ዛሬ ያው የፈረደበት ነጭ ተመልሶ ሊያድስልህ ነው! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 19 Apr 2024, 23:10

ትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8562
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Digital Weyane » 20 Apr 2024, 00:02

Horus wrote:
19 Apr 2024, 22:58
Digital Weyane wrote:
19 Apr 2024, 22:37
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:
ኢትዮጵያን ለልመና ያበቁት ሻቢያ የተባለ ያረብ ተከፋይ አጋሚዶ፣ ወያኔ የተባለ ለማኝ ያሜሪካ አቃጣሪና አረመኔው ኦነግ ናችሁ ። ዛሬ እዚም እዛም የሚወራጨው ኦሮሙማ የናንተ ፍጡርና ቅልብ ነው ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ አልፋ ትነሳለች!! አኩሪና አፍሪ ሕዝቧ ይህው ዛሬም በፍጥነት እንደ ሚያድጉ የምትጠላው ያለም ባንክ ነው የመሰከረው! ሃብት የሚፈጥሩት መዥገር የናንተ ብጤ ፌክ ነጻ አውጪዎችና ተገጣይ ያረብ ፕሮክሲዎች ሳይሆኑ የተከበረው ሰራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

አለ ምንም ጥርጥር ይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን ነው ።

አንተ ግን ጣሊያን የሰራውን ቤት በ30 አመት ቀለም መቀባት አቅቶህ ዛሬ ያው የፈረደበት ነጭ ተመልሶ ሊያድስልህ ነው! :lol: :lol:
የአለም ባንክ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት በየአመቱ <<የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአስራ አንድ በሞቶ አድጓል>> የሚል የውሸት ሪፖርት እያቀረቡ አገሪቷን እዳ ውስጥ ዘፈቋት። በበታችነት ስሜት ህመም የሚሰቃይ ህዝብ በግርድፍ ውሸትን እንደ እውነት እንደሚቀበል አውቀው ደህና አድርገው ተጫወቱብን። እኔ እና አንቴ ተጋሩ ግን ዛሬም ያው ነን ከስህተታችን የማንማር ሰዎች ነን። ነጭ የሆነ ሰው በጉልበታችን ተንበርክከን እናመልካለን። እንደኛ ፍጡር ሰው እንደሆኑ ልናስብ አንችልም። አእምሮአችንን ሳይቀር ተቆጣጥረውታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! አይ ዎንት ቱ ቢ ፍሪ!! :cry: :cry: :cry: :cry:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5549
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Naga Tuma » 20 Apr 2024, 00:21

Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ኣትችልም?

ለምሳሌ የአክሱም ስልጣኔ ዳግም ተወለደ ወይም ይወለዳል ማለት ኣይቻልም?

union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by union » 20 Apr 2024, 00:50

You ascari eritrean anbeta qorchame, what did you say now :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
20 Apr 2024, 00:02
Horus wrote:
19 Apr 2024, 22:58
Digital Weyane wrote:
19 Apr 2024, 22:37
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:
ኢትዮጵያን ለልመና ያበቁት ሻቢያ የተባለ ያረብ ተከፋይ አጋሚዶ፣ ወያኔ የተባለ ለማኝ ያሜሪካ አቃጣሪና አረመኔው ኦነግ ናችሁ ። ዛሬ እዚም እዛም የሚወራጨው ኦሮሙማ የናንተ ፍጡርና ቅልብ ነው ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ አልፋ ትነሳለች!! አኩሪና አፍሪ ሕዝቧ ይህው ዛሬም በፍጥነት እንደ ሚያድጉ የምትጠላው ያለም ባንክ ነው የመሰከረው! ሃብት የሚፈጥሩት መዥገር የናንተ ብጤ ፌክ ነጻ አውጪዎችና ተገጣይ ያረብ ፕሮክሲዎች ሳይሆኑ የተከበረው ሰራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

አለ ምንም ጥርጥር ይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን ነው ።

አንተ ግን ጣሊያን የሰራውን ቤት በ30 አመት ቀለም መቀባት አቅቶህ ዛሬ ያው የፈረደበት ነጭ ተመልሶ ሊያድስልህ ነው! :
የአለም ባንክ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት በየአመቱ <<የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአስራ አንድ በሞቶ አድጓል>> የሚል የውሸት ሪፖርት እያቀረቡ አገሪቷን እዳ ውስጥ ዘፈቋት። በበታችነት ስሜት ህመም የሚሰቃይ ህዝብ በግርድፍ ውሸትን እንደ እውነት እንደሚቀበል አውቀው ደህና አድርገው ተጫወቱብን። እኔ እና አንቴ ተጋሩ ግን ዛሬም ያው ነን ከስህተታችን የማንማር ሰዎች ነን። ነጭ የሆነ ሰው በጉልበታችን ተንበርክከን እናመልካለን። እንደኛ ፍጡር ሰው እንደሆኑ ልናስብ አንችልም። አእምሮአችንን ሳይቀር ተቆጣጥረውታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! አይ ዎንት ቱ ቢ ፍሪ!! :

union
Member+
Posts: 6456
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by union » 20 Apr 2024, 00:56

Ouch!

Horus wrote:
19 Apr 2024, 22:58
Digital Weyane wrote:
19 Apr 2024, 22:37
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:
ኢትዮጵያን ለልመና ያበቁት ሻቢያ የተባለ ያረብ ተከፋይ አጋሚዶ፣ ወያኔ የተባለ ለማኝ ያሜሪካ አቃጣሪና አረመኔው ኦነግ ናችሁ ። ዛሬ እዚም እዛም የሚወራጨው ኦሮሙማ የናንተ ፍጡርና ቅልብ ነው ። ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ አልፋ ትነሳለች!! አኩሪና አፍሪ ሕዝቧ ይህው ዛሬም በፍጥነት እንደ ሚያድጉ የምትጠላው ያለም ባንክ ነው የመሰከረው! ሃብት የሚፈጥሩት መዥገር የናንተ ብጤ ፌክ ነጻ አውጪዎችና ተገጣይ ያረብ ፕሮክሲዎች ሳይሆኑ የተከበረው ሰራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

አለ ምንም ጥርጥር ይህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን ነው ።

አንተ ግን ጣሊያን የሰራውን ቤት በ30 አመት ቀለም መቀባት አቅቶህ ዛሬ ያው የፈረደበት ነጭ ተመልሶ ሊያድስልህ ነው! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 02:37

Naga Tuma wrote:
20 Apr 2024, 00:21
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
መለኮትን እና ሳይንስን ለየብቻ ማድረግ ኣትችልም?

ለምሳሌ የአክሱም ስልጣኔ ዳግም ተወለደ ወይም ይወለዳል ማለት ኣይቻልም?
confused የሆኑና clearly የማያስቡ ሰዎች የፈለጉትን ሊሉ ይችላሉ! በሬ ወልደ ሰማይ ነደደ ሊሉ ችላሉ! አክሱም ግን በፍጹም እንደ ገና አይወለድም! ናጋ ቱማ በፍጹም እንደ ገና መወለድ አይደለም ወደ ትናንት መመለስ አይችልም ። የወደቀ ሰው ግን መነሳት ይችላል! ከዚህ በፊት አስተማሬህ ነበር፣ ቃላቶችህ ውዥንብር ከሆኑ ሃስብህም ውዥንብር ይሆናል ! ለዚህ ነው ብዙ ነገር ትሞነጫጭራለህ ግ ን አንዱም የምትለው ነገር ሰውን አያስተምርም! ምን እንደ ምትል ማንም ሰው ስለ ማይገባው! መቼ ነው እራስክን የምትፈትሸው?

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Selam/ » 20 Apr 2024, 06:05

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ የኤርትራ ክፍለ ሃገር አይጦች እኛን ይጠሉናል ግን ኪም ኢልሱንግን ያፈቅሩታል። ሆኖም ወደ እኛ ጋ ለመምጣት በአሳነባሪ እደተሰለቀጡ ያልቃሉ። ወቸው ጉድ አሉ! :roll: :roll:
Digital Weyane wrote:
19 Apr 2024, 22:37
ፈረንጆቹ ጌቶቻችን በጀኔቫ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ለኢትዮጵያ 600 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ እንደሚያደርጉ መግለጫ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ማውራት ይከብዳል። :roll: :roll:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9960
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by DefendTheTruth » 20 Apr 2024, 08:36

Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 13:09

DefendTheTruth wrote:
20 Apr 2024, 08:36

አንት ዉሸታም የሸኔ ካድሬ ሆረስ ስለ ኢትዮጵያ የውሃ ሃያልነት እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሺ ግዜ ፖስት አድርጊያለሁ! ዱላ ተሸካሚ እረኛ!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12734
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Fiyameta » 20 Apr 2024, 13:36

Horus'/Selam/ Facebook account is full of interesting posts which suggest TPLF cadres like himself are working in close collaboration with PP to disintegrate the country. :P :P :P

https://www.facebook.com/people/%E1%88% ... 034350307/

Meanwhile.... in Tigray, the people are turning into zombies. :oops: :oops:

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 13:51

Fiyameta,

You are not making sense anymore. The naming of GERD is 200% none of your issue. Why do you want to be childish? Remember, I told you where the word Eritrea came from and what it means. The point I am making about the naming of GERD is important issue for Ethiopians. It means nothing to you, So please, just mature yourself.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12734
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Fiyameta » 20 Apr 2024, 14:44

I have no doubt that the $660 million aid package pledged by Neo-colonial powers will help Ethiopia rise out of the ashes of despair, shame and stigma associated with aid dependency. :oops:

Last edited by Fiyameta on 20 Apr 2024, 16:39, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 14:48

Fiyameta wrote:
20 Apr 2024, 14:44
I have no doubt that the $660 million aid package pledged by Neo-colonial powers will help Ethiopia rise out of the ashes of despair, shame and stigma associated with aid dependency. :oops:
ፊያሜታ፣
ቀንተህ ከሆነኮ መፍትሄው ቀላል ነው! ኤርትራን አንዷ የኢትዮጵያ ልክክ (የኤርትራ ክልል) ማድረግ ነው ያለብህ ። አይ ካልክ ደሞ ቅናት ማቆም አለብህ :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9960
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by DefendTheTruth » 20 Apr 2024, 15:00

Horus wrote:
20 Apr 2024, 13:09
DefendTheTruth wrote:
20 Apr 2024, 08:36
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?
አንት ዉሸታም የሸኔ ካድሬ ሆረስ ስለ ኢትዮጵያ የውሃ ሃያልነት እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሺ ግዜ ፖስት አድርጊያለሁ! ዱላ ተሸካሚ እረኛ!
መፃፊህን ሳይሆን፣ ገንዘብ አዋጥተህ ነበር ወይ የምለዉን ነው ያነሳሁት፣ እሱን መልስ፣ ከስድቡ በፊት!

Horus
Senior Member+
Posts: 30991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Horus » 20 Apr 2024, 15:08

DefendTheTruth wrote:
20 Apr 2024, 15:00
Horus wrote:
20 Apr 2024, 13:09
DefendTheTruth wrote:
20 Apr 2024, 08:36
Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
ማዕቀብ ለማስጣል፣ ገንዘብ እንዳይዋጣለት ስጎተጉት የነበር ግለሰብ ዛሬ ደግሞ ግድቡ ስያልቅ ተንስቶ ስለ ስያሜዉ ልያስተምር ይፈልጋል፣ ዬት እንህድ ከዚህ አይነቱ አሁንስ?
አንት ዉሸታም የሸኔ ካድሬ ሆረስ ስለ ኢትዮጵያ የውሃ ሃያልነት እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሺ ግዜ ፖስት አድርጊያለሁ! ዱላ ተሸካሚ እረኛ!
መፃፊህን ሳይሆን፣ ገንዘብ አዋጥተህ ነበር ወይ የምለዉን ነው ያነሳሁት፣ እሱን መልስ፣ ከስድቡ በፊት!
ናጋ ቱማ፣
ለትንሳኤ ግድብ ቦንድ መግዛት አለመግዛቴን በምን አውቀህ ይህን ለማለት ቻልክ? እረኛ!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20676
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Fed_Up » 20 Apr 2024, 16:08

Horus wrote:
19 Apr 2024, 21:50
ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።

ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
አትነሳ አትታደስ... ተረት ብቻ የሆነ ተመጽዋች ህዝብ ይዛ ነው እምትነሳው ወይም እምትታደሰው?ለምሳሌ እስኪ ራስህን መስታወት ላይ ቆመህ ተመልከት:: አቋመ ቢስ.. ህልመኛ... ምንዱባን... ሳይሰራ እድሜ የመሸበት... ተስፋ ቢስ.... ሽማግሌ ነው እምታየው::

Selam/
Senior Member
Posts: 11886
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?

Post by Selam/ » 20 Apr 2024, 16:17

አንቺ ጭቁን ሻቢያ - ምንድነው ዛሬ ደግሞ የምትዘባርቂው? ሰው ይፃፈው ወይንም ከብት ይፃፈው የማያስታውቅ ኮተት እዚህ ከመለጠፍሽ በፊት ፣ በአንቺ ደረጃ ባሉ ዝቃጭ የህግደፍ ካድሬዎች አስገምግሚው።
Fiyameta wrote:
20 Apr 2024, 13:36

Post Reply