Page 1 of 1

በድፍን ያገር ውስጥና ውጭ አገር ትግሬ ቅቡልነት ያለው መሪ

Posted: 20 Apr 2024, 20:40
by eden

Posted: 20 Apr 2024, 21:06
by eden

Re: በድፍን ያገር ውስጥና ውጭ አገር ትግሬ ቅቡልነት ያለው መሪ

Posted: 20 Apr 2024, 21:14
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ የምንናገረው ጉራማይሌ የሆነው ቋንቋ ትግርኛ ነው ለማለት ቦጣም ይከብዳል። የዓባይ ትግራይ ማኒፌስቶአችን ሳይቀር ባማርኛ ቋንቋ ነበር የፃፍነው። ኡኛ ተጋሩ ከአማርኛ ቋንቋ ጋር እየቀላቀልን ስለምንናገር ኤርትራውያን በጭራሽ አይሰሙትም። አይገባቸውም። ኤርትራውያን በኢንተርኔት የትግርኛ ቋንቋቸውን ቢያስተምሩን ጡሩ ነበር እላለሁ። :roll: :roll:

Re: በድፍን ያገር ውስጥና ውጭ አገር ትግሬ ቅቡልነት ያለው መሪ

Posted: 25 Apr 2024, 14:00
by Misraq
1.2 million የትግራይ ሕዝብን ስለጨፈጨፈለት እና ጆኖሳይድ ስለፈጸመበት አብይን የሚያመሰግነው ጌታቸው ረዳ አይደለም እንዴ?

Eden ኣብይን እንዳመሰገነች እንቁጠረው?
:lol: :lol: :lol:

https://x.com/DrSolMD/status/1783555220665966970