ያ የመርካቶ አባት ሩጋ አሻሚ ግን ሙሉ ታሪኩን ለኢትዮጵያ መነገር አለበት !
ሰንግን ሙለ ሌማት !! THE BEAUTIFUL CLASSIC KISTANE RHYTHM BY THE ONE AND ONLY TSEGAYE SEME
Absolutely not! In fact no other ethnic group can match the moral and ethical strictness of the Gurage. The #1 absolute law is the Code of ጡር! ጡር ማለት አንድ ሰው የሆነ ግፍ ከፈጸመ ወንጀልም ሆነ ከባድ የስነ ምግባር ስህተት የዚህ ግፍ መዘዝ ከዘር ዘር ያልፋል የሚል ነው ። ስለዚህ አንድ ሰው ወይም ቡድን ጡር ላለመሸከም ማንኛውም ስህተትና ግፍ በተመጣጣኝ ቅጫ ቅጣትና ካሳ መፈታት አለበት ። ስለሆነም አንድ ጉራጌ ካጠፋ ማንም ሳይጠይቀው ነው ሽማግሌዎች ጋ አቤት ብሎ ቅጣቱን የሚፈጽመው ። በዚህም ምክኛት በጉራጌ ባላገር ወንጀል የሚፈጸመው በስንት ግዜ ነው ።sesame wrote: ↑22 Apr 2024, 00:28The Gurage are indeed a very enterprising people. They start small and build carefully to success. As a minority, they know their place and learned not to let the big political issues to torture their minds as they do the Tigrayans, Amharas, Oromos and Somalis. There was a joke that even Eritreans found very hilarious in the 1980s. An inane Derg slogan of that period was "ኤርትራ ኣትሸጥም ኣትለወጥም". To the business minded Gurages, this made no sense. Thus, one Gurage merchant was heard to reply “ትርፍ ካለ ለምን ኣትሸጥም”