-
- Member
- Posts: 4104
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
በ አማራ ክልል በ ኦህዴድ የተቋቋመው አድማ ብተና የሚባለው ሃይል ፈረሰ!! ሚሊሻውም መሳሪያ እንዲያወርድ ታዘዘ!!
በስተመጨረሻም፣ ኦህዴድ በ ብአዴን ላይ ያለውን ፍፁማዊ ባለቤትነት ተጠቅሞ ከዚም ከዛም ያጠራቀመው እና ከመከላከያው ፊት ተሰልፎ ጥይት ማብረጃ የሆነው የ ብአዴን ወታደራዊ ሃይል ተፈጥሯዊ ሞቱን እየሞተ ነው፣፣ መከላከያ ተብየው ጉጀሌ ምን እንደሚውጠው ማየት ነው