Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12486
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Breaking ብልጽግና ትሕነግን ትጥቅ ፍቺ ያለበት ሚስጢር

Post by Misraq » 25 Apr 2024, 11:01

.
.
.
ብልጽግና - ሕወሃትን አላማጣ ግቢ
ሕወሃት - እሺ በእናንተ ፈቃድ እገባለሁ
ብልጽግና - ሕወሃትን ጦርሽን ወደ ወልቃይት አስጠጊ እኔም አግዝሻለሁ
ሕወሃት - አረ ጋሼ ይሄ ነገር መጀመርያ ጎንደሬዎቹን ትጥቅ አስፈታ እንጂ
ብልጽግና - ግዴለሽም ምንም አያመጡም ከዚህም ከዛም ብዙ አይሞትም
ሕወሃት - እረ ጋሼ ከአሁን በህዋላ ለእኔ አንድ ሞትም ብዙ ነው
ብልጽግና - እሺ ይሁን መከላከያን በትግራይ በኩል ወልቃይት እያስገባሁ ነው
ሕወሃት - እሺ ጋሼ እንዳሉት ይሁን እንደዛ ከሆነ እተባበራለሁ
ብልጽግና - በይ በፕሪቶርያ የተስማማነውን በሙሉ አግኝተሻል አይደለም እንዴ?
ሕወሃት - አዎ ጌታዮ፥ የበሻሻው ሌባ ሺህ አመት ይንገስ፥
ብልጽግና - ነይ በይ ከብልጽግና ጋር የምትዋሃጂበትን እንወያይ
ሕወሃት - እሺ ጌቶች

ብልጽግና በሚድያው ሕወሃት ከብልጽግና ጋር እየተዋሃደ ነው የሚል ዜና ለቀቀ፥፥ ይህም በእነ ሞንጆሪኖ በኩል ትልቅ ቁጭትን ፈጠረ፥፥ የትግሬ አክቲቪስትም ለሁለት ተከፈለ፥፥ ሕወሃትም አልተዋሃድኩም እንዲል ተደረገ፥፥ ብልጽግናም በዚህ ተቆጣ፥፥ ጅሉ ብልጽግናም አንድ አመት ተኩል ጠብቆ ሕወሃትን ትጥቅ ፍቺ አላት፥፥ ሕወሃትም ያለጥርጥር አፍንጫህን ላስ ልትለው እየዳዳት ነው፥፥

ድራማው ደስ ይላል፥፥ አንድ ያደረጋቸው የአማራ ጥላቻ እንጂ ይህ መርህ የለሽ ጉድኝት ብዙም እንደማያዛልቃቸው የታወቀ ነበር፥፥ ያውም አብይ በአንድ ሚልዮን ከቀነሳቸው በህዋላ