Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11239
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by Abere » 26 Apr 2024, 14:09

መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ። ዕውቀት ወይስ ድብርት?

በፈተና ሰሞን ተማሪዎች መማር ሲደብራቸው ወይም ትምህርት ሲከብዳቸው ሌሎች ጎበዝ ተማሪዎች በተለይ የሳይንስ፤ ሂሳብ፤ እና ኮምፒውተር ጥናት ተማሪዎች ሲተጉ ሢያዩ አንዳንድ ጊዜ የውሸት እሳት አደጋ ምልክት በማስነሳት ሁሉም ከህንጻ እንድወጡ ወይም ክፍል እንዲቋረጥ ያደርጋሉ። በተለይ ደግሞ የሶሻል ሳይንስ፤ ኪነ-ጥበብ ወዘተ የወሬ ትምህርት ክፍሎች ብዙ ጫና ስለማይኖርባቸው ዋና ተዋናኝ ይሆናሉ። ይህ ጉዳይ በኢትዮጵያ የ6ኪሎ ተማሪዎችን መውሰድ ይቻላል። የፓለቲካ እና አለም አቀፍ ወዘተ ወሬ ተማሪዎች ቀላል ትምህርት ስለሆነ ወሬ እና ሰልፍ ማስተባበር ትልቅ አጋጣሚ ነው። ለምሳሌ መራራ ጉዲና ወዘተ ውሰዱ ምን ለአገርህ ሰራህ ብትለውም አንድት ነገር አይጠቅስም - እንድሁ ተወልዶ፤እንድሁ ወሬ ተምሮ እንድሁ አውርቶ ወደ ፈጣሪ ይሄዳል - ከማይቀርበት ቦታ።

በምዕራቡ አለም የአይፎን ትውልድ (iPhone generation whose knowledge robbed by ChatGPT) ቻትጂፒቲ እውቀት ማስተዋሉን የቀማው በእስራዔል ላይ የሚደርሰውን ግፍ ሳይመለከት ግፈኛ ጨፍጫፊ ሀማስ ደግፎ ይጮሃል - መማር የሚፈልጉትን ይበጠብጣል።

Right
Member
Posts: 2861
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by Right » 26 Apr 2024, 14:56

መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ። ዕውቀት ወይስ ድብርት?
I can clearly see that your knowledge on the subject matter is very limited. When someone starts an argument by pointing out Oct 7 as the origin of the Palestinian and Israeli conflict or starts to point out Feb 2022 on the Russian/ Ukraine conflict that clearly indicates his/her level of understanding of the issue.

I will never debate you on the subject but my friend, as an African and a black person, don’t be judgmental on those young students who are protesting injustices and through them on the millions of Palestinians who have been denied their basic rights and live in an apartheid system. Stay away from Middle East politics and focus on your own.

Abere
Senior Member
Posts: 11239
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by Abere » 26 Apr 2024, 15:26

Right,

I grew up and live reading the Bible ( Psalm) and have read enough about Israel. I think I have enough basic information. It is true the problem between Palestine and Jews did not start a few months back. However, these college students could have voiced when terrorist Hamas massacred 4,000 people. That is solid RED-LINE. And these college teens now voicing made them look they are sympathizing with Hamas, not even with Palestine. It is sad innocent people on both sides are dying and this challenges morally for every normal person, but whether these teens voice or not Israel will not back down from eliminating its existential threat. These college kids behavior are counter to peace as it may affect the lives of Jewish people. It is true everyone is entitled to freedom of speech and expression, but striking the balance is also important.

Right wrote:
26 Apr 2024, 14:56
መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ። ዕውቀት ወይስ ድብርት?
I can clearly see that your knowledge on the subject matter is very limited. When someone starts an argument by pointing out Oct 7 as the origin of the Palestinian and Israeli conflict or starts to point out Feb 2022 on the Russian/ Ukraine conflict that clearly indicates his/her level of understanding of the issue.

I will never debate you on the subject but my friend, as an African and a black person, don’t be judgmental on those young students who are protesting injustices and through them on the millions of Palestinians who have been denied their basic rights and live in an apartheid system. Stay away from Middle East politics and focus on your own.

union
Member+
Posts: 6529
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by union » 26 Apr 2024, 15:41

ንፁሀን እስራኤል ነው ያልከው :lol:

ያን አስከሪ ንፁ አንበጣ አጉርሰኝ በለው። አንበጣ ጎርሰህ መሆን አለበት እንደ አስከሪ ደድበህ እስራኤልን አትንኩብኝ እያልክ የምታደነቁረን

አንተ አፍንጫህ ጋር ያለው ብቻ የሚታይህ እውር ነህ

ባለፈው hours ጋ ሆነህ Somaliland እያልክ ስትጮህ፣ Somaliland የሚባል የአብይ ተራ የፖለቲካ ወሬ ነው ብሎም ስለ Somaliland ማውራትህ አብይ ካድሬዎችን ለማዘናጋት ይጠቅመዋል እንጂ ምንም አታመጣም ስንልህ አልሰማህም።

አሁንም እስራኤል እስራኤል እያልክ ታደነቁረናለህ። ያ አንበጣ ቆርጫሚ ደደብ አርትራዊ tarik አረቦችን በመደገፍ ጆርአችንን ያደነቁራል።

እስራኤልም አረቦቹም ከእኛ ላይ እጃቸውን ያንሱ ነው የምለው። አንዱን የምደግፍበት ምንም ምክንያት የለም። ሁለቱም የኛ ደም አለባቸው

Abere
Senior Member
Posts: 11239
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by Abere » 26 Apr 2024, 16:08

ምነው አፍህ እንደ ዋንጫ ሰፊ ሆነብህ? ለእኔ ሀማስ ልክ እንደ ኦሮሙማ እና ወያኔ አድርጌ ነው የምመለከተው። በቃ! ምን ይጠበስልህ? አንበጣ ይጠበስልህ ወይስ ቋንጣ? :lol: አበረ በእራሱ የሚተማመን ሰው ነው። Ask me why I support a given idea or oppose it. I can answer that logically. Other than Abere does not care if you jump up and down or play your hula-hoop. :lol:
union wrote:
26 Apr 2024, 15:41
ንፁሀን እስራኤል ነው ያልከው :lol:

ያን አስከሪ ንፁ አንበጣ አጉርሰኝ በለው። አንበጣ ጎርሰህ መሆን አለበት እንደ አስከሪ ደድበህ እስራኤልን አትንኩብኝ እያልክ የምታደነቁረን

አንተ አፍንጫህ ጋር ያለው ብቻ የሚታይህ እውር ነህ

ባለፈው hours ጋ ሆነህ Somaliland እያልክ ስትጮህ፣ Somaliland የሚባል የአብይ ተራ የፖለቲካ ወሬ ነው ብሎም ስለ Somaliland ማውራትህ አብይ ካድሬዎችን ለማዘናጋት ይጠቅመዋል እንጂ ምንም አታመጣም ስንልህ አልሰማህም።

አሁንም እስራኤል እስራኤል እያልክ ታደነቁረናለህ። ያ አንበጣ ቆርጫሚ ደደብ አርትራዊ tarik አረቦችን በመደገፍ ጆርአችንን ያደነቁራል።

እስራኤልም አረቦቹም ከእኛ ላይ እጃቸውን ያንሱ ነው የምለው። አንዱን የምደግፍበት ምንም ምክንያት የለም። ሁለቱም የኛ ደም አለባቸው

union
Member+
Posts: 6529
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: መማር የደበራቸው የአቡጊዳ ሽፍታ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አሸባሪ ሀማስ ከ 4000 በላይ ንጹሃን እስራዔላዊያን ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አሁን የእስራዔልን ፍትሃዊ እርምጃ ይቃወማሉ።ዕውቀት

Post by union » 26 Apr 2024, 16:14

You are 100 years behind. You are just like ascaris :lol:
Abere wrote:
26 Apr 2024, 16:08

Post Reply