Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11270
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እስታሊን እኔም ፋኖነኝ ብሏል! ትክክለኛ ውሳኔ እና የሚደነቅ አቋም ነው። How about Axumezana?

Post by Abere » 27 Apr 2024, 13:26

እስታሊን እኔም ፋኖነኝ ብሏል! ትክክለኛ ውሳኔ እና የሚደነቅ አቋም ነው። How about Axumezana? This is an ideal medicine to heal the pains of Tigray, Amhara, Oromo ,etc. Ethiopians. ለመዳን የፈለገ መድሃኒቱን እግዜር ይመራዋል። ፋኖ የሁሉ ዜጋ ፈውስ ነው። ይችን ምስጢር የሚያውቁት ርዝራዥ-ወያኔ እና ኦነጎች የለመለመችውን የፋኖ የፈውስ መድሃኒት ለመቅጠፍ ተፍተፍ ያላሉ። እስታሊን አሁን ህሌናው ላይ የሆነ ነገር ያበራለት ይመስላል። የ ሺ አመታት መታከተን የሰማይ ብልጭታ ታህል የተገለጸች ፋህም(ጥበብ) ትበልጠዋለች እና። Axumezana ገና በድቅድቅ ጽልመት ውስጥ ወያኔ ወያኔ እያለ ነው፤ሲሻው ደግሞ ጸረ-ትግሬ የሆነው ኦሮሙማ ይደግፋል። የትግሬ አገር ታላቋ ቤቱ ኢትዮጵያ እንጅ ክፍለ ሀገር እና አውራጃ አይደለም።

እንዴት ትግራይ ከኦሮሙማ አገር እና ጎጆ ለምኖ ተለማምጦ ይኖራል - በገዛ አገሩ? ትግሬዎች ዐይናችሁን በየዕለቱ ግለጡ

Axumezana
Senior Member
Posts: 13810
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እስታሊን እኔም ፋኖነኝ ብሏል! ትክክለኛ ውሳኔ እና የሚደነቅ አቋም ነው። How about Axumezana?

Post by Axumezana » 27 Apr 2024, 15:09

ስታሊን፥ ምራቁን፥የዋጠ፥ ትግረዋይ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነው። ፋኖ፥ ገና፥ ፍሬ፥ስላላፈራ፥ የሚቀጠፍ፥ ነገር፥ የለውም፥፥ ነገር ግን፥ ፋኖ፥የሚወክለው፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ኢትዮጵያን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውን ፥ ጋር፥ሆኖ፥ ( የአምበሳዉን፥ ድርሻ፥ ይወስዳል) የመሰረተና፥ እስካሁን፥ ያስጠበቀ፥ ታላቅና፥ ታማኝ፥ ጀግና፥ ህዝብ፤፥ ነው። ፋኑዬን፥ Axumezana እንዲስተካከል፥ ከመምከርና፥ ከመገሰፅ፥ ውጭ፥ ሌላ፥ አጀንዳ፥፥የለውም፥ ከብሄር፥ ብሄረሶቦች፥ ጋር፥ ተመካክሮ፥ መንግስት፥ እስከ፥ መሰረተና፥ ሁሉንም፥ አቻችሎ፥ እስከመራ፥ ድረስ፥ ሁሉም፥ኢትዮጵያዊ፥ ይቀበለዋል፥ Axumezana ጭምር፥ነገር፥ ግን ርስት፥ አልጋና፥ ደም፥ ማስመለስ፥ ላይ፥ ካቶኮረ፥ ወዳቂ፥ ነው። ወይኔ፥ ወደ፥ አእ፥ በ1991፥ ሲገባ፥ ትግራይን፥ ነፃ፥ አውጥቶና፥ ከአማራ፥ ህዝብ፥ ድጋፍ፥ ካገኘ፥ በኻለ፥ ነበር። ፋኖም፥ አማራን፥ ነፃ፥ ለማውጣት፥ መወሰኑ፥ መልካም፥ ነው። ያነን፥ ለማድረግ፥ ደግሞ፥ ወጥነት፥ ያስፈልጋል፥ TDF የኤርትራና፥ የአብይን፥ ጦር፥ቀጥቅጦ፥አብዛኛውን፥ ትግራይ፥ ነፃ፥ ያወጣው፥ በ7 ወር፥ ውስጥ፥ ነበር። ፋኖ፥ ከዚያ፥ ተመኩሮ፥ መውሰድ፥ ይችላል። አብይ፥ ኦሮምያን፥ እንካ፥ ከስድስት፥ አመት፥ በኻላ፥ ማረጋጋትና፥ መቆጣጠር፥ አለመቻሉ፥ ለፋኖ፥ ጥሩ፥ እድል፥ ነው። ኦሮሚያ፥ ካሉ፥ ሃይሎች፥ ጋር፥ ፋኖ፥ tactical alliance ሊፉጥር፥ ይችላል። ከትግራይ፥ ጋርም፥ እንደዚሁ፥ አንተም፥፥ ወያኔን፥ ከመርገም፥ አልፈህ፥ ፋኖና፥ ወያነ፥ ለጋራና፥ ለኢትዮጵያ፥ ጥቅም፥ እንዴት፥ ሊሰሩ፥ ይችላሉ፥ በሚል፥ ሃሳብ፥ ማቅረቡ፥ መልካም፥ ነው። ፋኖ፥ ከኢትዮጵያ፥ ታሪካዊ፥ ጠላት፥ ግብፅና፥ ተላላኪዎቹ፥( ኢሳያስን፥ጨምሮ፥) ተፅእኖ፥ ራሱን፥ነፃ ማድረግ አለበት። እርዳታ፥ ፥ አይቀበል፥ማለቴ፥ እይደለም፥ እርዳታን፥ እየተቀበለ፥ ራሱን፥ መርህ፥ ላይ፥ ላይ፥ መስርቶ፥ ከኢትዮጵያ፥ ጠላቶች፥ ነፃ፥ ማድረግ፥ ይችላል።

Post Reply